“የመንገድ መሠረተ ልማት በግብርና ላይ ለተመሰረተው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ነው”ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ)ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ዛሬ በቤጂንግ በተጀመረው 2ኛው የተመድ ዓለም አቀፍ ዘላቂ የትራንስፖርት ኮንፈረንስ መክፈቻ ላይ በመገኘት ንግግር አድርገዋል። በዚህ ወቅትም የመንገድ መሠረተ ልማት በግብርና ላይ ለተመሰረተው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጀርባ...

“ወቀሳም ሆነ ድጋፍ በአመክንዮ ሊሆን ግድ ይላል”

ጥቅምት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ የተባረሩትን ሰባት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ሠራተኞችን አስመልክቶ ከተለያዩ አቅጣጫዎች አስተያየቶች እየጎረፉ ነው። አብላጫው አስተያየት የኢትዮጵያን መንግሥት ድርጊት የሚያወግዝ ሲሆን ጥቂቱ ወገን ደግሞ የመንግሥትን ድርጊት የሚደግፍ ነው።...

በሀገር ውስጥ የተፈጠሩ ችግሮችን በኢትዮጵያ መር በአፍሪካ ድጋፍ ለመፍታት እየተሠራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ይህን ያሉት ዛሬ በተጀመረው በ39ኛው የአፍሪካ ህብረት መደበኛው የአስፈፃሚ ምክርቤት ስብሰባ ላይ ነው። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል-አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ...

“ኢትዮጵያ ከዘላቂ ጥቅሟ አንጻር የራሷን አማራጭ በመጠቀም የተከፈተባትን ዘመቻ በአሸናፊነት ማጠናቀቅ ይጠበቅባታል” በጎንደር ዩኒቨርሲቲ...

ጎንደር፡ ጥቅምት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብን ሰላም እና የሀገሪቱን ቀጣይነት እስካረጋገጠ ድረስ ለውጪ ጫና ሸብረክ ሳይባል በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ ተጠያቂነት የሰፈነበት ማንኛውም አስተዳደራዊ እና ሕጋዊ ርምጃ መወሰድ እንዳለበት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምህር፣ በማንኛውም የአማራ...

የዲጂታል ዲፕሎማሲውን ከመደበኛው ዲፕሎማሲ ጋር በጣምራ ለማስኬድ ትኩረት ተሰጥቷል።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዲጂታል ዲፕሎማሲውን ከመደበኛው ዲፕሎማሲ አሰራር ጋር በማጣመር ውጤታማ የዲፕሎማሲዊ ሥራ ለማከናወን ትኩረት መሰጠቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ እንደተናገሩት ሚኒስቴሩ በቀጣይ የዲጂታል...