❝የመውሊድ በዓል ፈጣሪ ለሰው ልጆች ምን ሰጠን? ፈጣሪስ ከሰው ልጆች ምን ይፈልጋል? የሚለውን የምናስታውስበት፤...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለ1496 ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:-
መውሊድ አላህ በነቢዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በኩል ለዓለም የሰጠውን በረከት የምናስብበት በዓል ነው። አንድን ነገር የምንጠብቀው፤...
❝ኢትዮጵያ የገጠሟትን ችግሮች በራሷ አቅም ከመፍታት የሚያግዳት መሰናክል የለም❞ የጋምቢያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያ የገጠሟትን ችግሮች በራሷ አቅም ከመፍታት የሚያግዳት መሰናክል የለም" ሲሉ የጋምቢያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ማመዱ ታንጋራ ገለጹ።
ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ የተካሄደው 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር...
“የፖለቲካ መሪዎች ቅንነትን ተላብሰው በዜጎች ላይ የሚደርሰውን ሞትና መፈናቀል ማስቆም አለባቸው” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁር
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ብሔርን መሠረት ያደረገው የኢትዮጵያ ፖለቲካ የዚጎችን ሕይዎት ሲያናጋ ቆይቷል፡፡ በርካታ ዜጎችን ቀጥፏል፣ አካል አጉድሏል፣ ሀብትና ንብረት አውድሟል፡፡ አሁንም ዜጎች ተረጋግተው እንዳይኖሩ እያደረገ ነው፡፡
ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል...
የመውሊድ በዓልን ከተቸገሩ ወገኖች ጋር በጋራ ማክበር እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት...
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ የፊታችን ሰኞ የሚከበረውን 1496ኛውን የነቢዩ መሐመድ የመውሊድ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም በነቢዩ መሐመድ መውለድ...
አፍሪካውያን ዘላቂ ሰላማቸውን ለማስጠበቅ በራሳቸው የገንዘብ አቅም የሚደገፍ ተቋምን ለማጠናከር 480 ሚሊየን ዶላር ከአባል...
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕብረቱ የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላም እና ደኅንነት ኮሚሽን ባለፉት 9 ወራቶች ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪካ ሕብረት ታዛቢነት የተካሄዱ 11 ምርጫዎች ስኬታማ ነበሩ ብሏል፡፡ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዴዌየ በአህጉሪቱ...








