❝የመከላከያ ሠራዊት ጥቃቶቹ ዒላማ ያደረጉት የህወሓት የጦር መሣሪያ ማምረቻ ፤ማከማቻ እና የጦር ትጥቅ ጥገና...
ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መከላከያ ሠራዊት ያካሄዳቸው የአየር ድብደባዎችን በተመለከተ የተዛባ ግንዛቤ ቢኖርም፣ በተቃራኒው ጥቃቶቹ ዒላማ ያደረጉት የህወሓት የጦር መሣሪያ ማምረቻ ፤ማከማቻ እና የጦር ትጥቅ ጥገና ጣቢያዎችን ብቻ መሆኑን ነው የኢትዮጵያ ወቅታዊ መረጃ ማጣሪያ...
❝ወሎ ለፍቅር እንጅ ለጠላት አይንበረከክም❞ የደሴና አካባቢው ነዋሪዎች
ደሴ፡ ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴና አካባቢው የሚኖሩ ሴቶች ማኅበረሰቡ ለህልውና ትግሉ እንዲነሳ ትዕይንተ ሕዝብ እያካሄዱ ነው።
ሕዝቡ ለህልውናው ዘመቻ ከፊት ቀድሞ እንዲሰለፍም ባካሄዱት ትዕይንተ ሕዝብ ጠይቀዋል፡፡ ከፊት ተሰልፈው ጠላትን ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸውንም አረጋግጠዋል።
❝ሀገራችንን ተዳፍሮ...
የሽብርተኛው ትህነግን ፍፃሜ ለማፋጠን የፀጥታ ኀይሉ የሚሰጣቸውን ግዳጅ በብቃት እየተወጡ መሆኑን የመቄት ወረዳ ሕዝባዊ...
ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በከፈተው ወረራ በርካቶች “ዱር ቤቴ” ብለው እየተፋለሙት ይገኛሉ፡፡ በመንግሥት እና በግል የታጠቁት እና እምቢ ለወራሪ ያሉት የሕዝባዊ ሠራዊት አባላት በገቡበት ጫካ...
አሸባሪው ትህነግ በአፋር ክልል ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ጥፋት ለመመከት ወጣቶች ሰመራ ላይ የንቅናቄ...
ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በአፋር ክልል ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ጥፋት ለመመከት
የክልሉ ወጣቶች የንቅናቄ መድረክ እያካሄዱ ይገኛሉ።
የንቅናቄ መድረኩ አሸባሪው ትህነግ በአፋር ሕዝብ ላይ የከፈተውን ጦርነት ለመመከት ወጣቶች ሚናቸውን እንዲወጡ ለማድረግ ያለመ ነው።
የንቅናቄ...
❝በአማራ ምድር ላይ ድግስ የበላችሁ፣ ጀግናው አስጠንስሷል ዳግም ሊጠራችሁ❞
ጥቅምት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመናትን በቀደመ ባሕልና ሥርዓት የሚኖር፣ በደጋ በቆላው፣ መሬቱ ነጭና ጥቁር የሚያዘምር፣ ቋጥኝ የሚያክል የጤፍ ክምር የሚከምር፣ ለአራሹ ጮማ ጠላ፣ ጠጅና ፍርዱንስ፣ ለበሬው ገብስ የሚያቀርብ፡፡ ጠላቶች የሚፈሩት፣ በድምጹ የሚሸበሩለት፣ በግርማው የሚፈረጥጡለት፣...








