አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኀይል ለመደምሰስ እድሜ እና አካላዊ ብቃቱ የፈቀደለት የአማራ ክልል ሀገር ወዳድ...
አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኀይል ለመደምሰስ እድሜ እና አካላዊ ብቃቱ የፈቀደለት የአማራ ክልል ሀገር ወዳድ ዜጋ ኹሉ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 23/2014 ዓ.ም ድረስ ትጥቅ፣ ማንኛውንም መሣሪያ እና ስንቅ በመያዝ ወደ ወረዳ ማዕከል ክተቱን ተቀብሎ...
ከመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ!
በሀገር መከላከያ ሠራዊት እየተመራ ወራሪውን የሽብር ቡድንና ያሰለፈውን መንጋ እየመከተ የሚገኘው መላው የፀጥታ ኀይላችን በፀረ ማጥቃት እርምጃው ቀጥሏል።
በተለይ ደሴን ለመያዝ አሰፍስፎ የመጣውን ወራሪ ኀይል በመመከት አኩሪ ገድልን እየፈፀመ ይገኛል።
ሌሊቱን ሙሉ ከተለያዩ ግንባሮች ጠጋግኖ በማሰባሰብ...
የብልጽግና ፓርቲ ጥሪ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ትሕነግ ኢትዮጵያን የማፈራረስ ከንቱ ምኞትን በሚገባው ቋንቋ አስረድተን እስከወዲያኛው ላይመለስ በአጠረ ጊዜ ልንሸኘው ይገባል ሲል ብልጽግና ፓርቲ ጥሪ አቀረበ፡፡
ፓርቲው በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ላይ ባወጣው መረጃ አሸባሪው ሕወሓት...
በየትኛም የኢትዮጵያ ክፍል የሚገኝ ኢትዮጵያዊ ሀገሩን ለማዳን እንዲነሳ የፌዴራል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ጥሪ አቀረበ።
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶክተር) በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያን ሊያፈርስ የተነሳውን የትህነግ የሽብር ቡድንን ለማጥፋት ሁሉም በየአካባቢው እንዲዘጋጅ አሳስበዋል።
በቀጣይ ትግሉን ለማቀጣጠል አቅጣጫዎች መቀመጣቸውንም አስረድተዋል።
ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በባሕርዳር ከተማ ዘንዘልማ ቀበሌ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ተፈናቅለው በባሕርዳር ከተማ ዘንዘልማ ቀበሌ ተጠልለው ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን ያስረከቡት የአዲስ አበባ ከተማ...








