ነገ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የተዘጋጀ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሃገር ህልውናና ሉአላዊነት ላይ የተደቀነውን አደጋ ለመከላከል በሚኒስትሮች ምክር ቤት የተዘጋጀ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ነገ ለም/ቤቱ ቀርቦ ውይይት ከተደረገበት በኃላ ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በኢፌደሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 93/1 የውጪ...

ለሀገርህ ምንም ነገር አትሰስት

ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር ከምንም ከማንም በላይ ናት። በሰበብ አትሸጥም፣ በጥቅም አትለወጥም። በሚመችም በማይመችም ጊዜ ሁሉ እናት ናት። ሲደላ መኖሪያ፣ ሲከፋ መሸሸጊያ፣ ሲሞቱም መቀበሪያ ናት። ሀገር የሌለው እንኳን ሕይወቱ አስከሬኑ ማረፊያ የለውም። እንደዘበት...

አዲሀገራይ የሚገኘው አዲቡክራይ የአሸባሪው ትህነግ ማሰልጠኛ ማዕከል በአየር ኃይል ተመታ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሀገራይ አካባቢ የሚገኘው አዲቡክራይ የትህነግ ሽብር ቡድን ማሰልጠኛ ማዕከል በኢትዮጵያ አየር ኃይል ዛሬ ተመቷል። በዚህ ማሠልጠኛ በአሁኑ ወቅት ቡድኑ ለሸብር ተልዕኮ የተመለመሉ በርካታ ታጣቂዎችን እያሰለጠነበት ይገኛል ሲል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን...

ዓመት የሞላው ክህደት።

ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዛሬ ዓመት ከተሰነዘረባቸው ጥቃት ተርፈው ግንባር ላይ የሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በአጭር ጊዜ ሀገሪቱን ነጻ በማውጣት የሕዝቡን ያለመሸነፍ ታሪክ ዳግም እናበስራለን ብለዋል፡፡ ከ20 ዓመታት በላይ የትግራይን ሕዝብ ሲያገለግል የኖረውን፣ በጋብቻ የተቆራኘውን፣...

በመከላከያ ሠራዊት ላይ ክህደት የተፈፀመበት ጥቅምት 24 እየታሰበ ነው።

አዲስ አበባ: ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ የዛሬ ዓመት ነበር በሀገር ኩራት በሆነው መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት የፈፀመው። በተለያዩ ዝግጅቶች እየታሰበ በሚገኘው በዚህ መርኃግብር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም...