አየር ኃይሉ አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ድባቅ እየመታ ነው፡፡
ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ከመቼው ጊዜ በላይ አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ድባቅ ለመምታትና ግብዓተ መሬቱን ለመፈፀም የሚያስችል ሥራ በብቃት እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ምክትል አዛዥና የሎጅስቲክ አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ነገራ...
ምክር ቤቱ የቀረበለትን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አጸደቀ፡፡
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለስድስት ወራት ተፈጻሚ የሚሆን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርምሮ አጸደቀ።
ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባው ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ...
❝የወገንን ህልፈት እና መፈናቀል ለማስቆም ወጣቶች ወደ ግንባር መዝመት ይገባቸዋል❞ ኮሚሽነር ዘላለም ልጃለም
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል፣ ምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘላለም ልጃለም አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ወረራ ያደረሰውን ማኅበራዊ ቀውስ እና መደረግ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
አቶ ዘላለም...
‹‹የማይካድራው ጭፍጨፋ በሕወሓት መዋቅር ተፈፅሟል›› ሪፖርት
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በማይካድራ አማራዎች ላይ ብሔርን መሰረት አድርጎ የተፈፀመው ጭፍጨፋ ሳምሪ በተሰኘው የሕወሓት ገዳይ የወጣት ቡድን እና በሕወሓት አመራርና ታጣቂዎች መፈፀሙን ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጥምር የምርመራ ሪፖርት አረጋገጠ፡፡
ጥቅምት...
የአፋር ክልል ነዋሪ ያለውን ማንኛውንም የነፍስ ወከፍ መሣሪያ በመያዝ እንዲዘምት ጥሪ ቀረበ።
ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ነዋሪ ያለውን ማናቸውንም የነፍስ ወከፍ መሣሪያና ትጥቅ እንዲሁም ተያያዥ ግብዓቶች በመጠቀም ከልዩ ኃይሉና መከላከያ ሠራዊቱ ጎን በመሠለፍ ሕዝቡ ከተደቀነበት አደጋ እንዲታደግ ክልሉ ጥሪ አቅርቧል።
የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል...








