❝የገጠመንን የህልውና አደጋ በመገንዘብ ሁሉም ሕዝብ ለህልውና ዘመቻው የራሱን አስተዋጽኦ ማድረግ ይገባዋል❞ አቶ የሱፍ...
ጥቅምት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል ሊቀ መንበር የሱፍ ኢብራሂም በተለያዩ ግንባሮች በመንቀሳቀስ ከማንኛውም የዕይታ ልዩነት በላይ የሆነውን ሀገራዊ የህልውና ስጋት ለመመከት የሚደረገውን ትግል እያስተባበሩ ነው።
የጣልያን ተረክ የወለደው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ...
❝ሕዝብ ተናግሯልና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊያዳምጥ ይገባል❞ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
❝ሕዝብ ተናግሯልና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሊያዳምጥ ይገባል❞ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ ያስተላለፈው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል።
ሰሞኑን በተለያዩ ክልሎች ከ30 ሚልዮን በላይ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ ስለሀገሩ ተናግሯል። ኢትዮጵያን ለማዳን እስከ ሕይወት መስዋእትነት እንደሚከፍል፣...
በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የጂንካ ተወላጆች እና የአማራ ወዳጆች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡
በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የጂንካ ተወላጆች እና የአማራ ወዳጆች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡
ደብረብርሃን: ጥቅምት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የጂንካ ተወላጆች እና የአማራ ወዳጆች በሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኃይል ወረራ ከወሎ የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ...
ለህልውና ዘመቻው ነቅሎ የወጣው የማዕከላዊ ጎንደር ሕዝባዊ ሠራዊት!
ጎንደር፡ ጥቅምት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር የህልውና ዘመቻውን አስመልክቶ በዞኑ እየተከናወኑ ስለሚገኙ ተግባራት ማብራሪያ ሰጥቷል። ማብራሪያውን የሰጡት የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ወርቁ ኃይለማርያም አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ኀይል በአማራ ክልል ተራሮችና...
ጀብደኞቹ ለድል ብስራት ቃል ገብተዋል!
ጥቅምት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኀይል በአጭር ጊዜ በማጽዳት ለሀገራቸው እና ለሕዝባቸው የድል ብስራት እንደሚያሰሙ በጋሸና ግንባር ተሰልፈው ጀብድ የፈጸሙ የሠራዊት አባላት ተናግረዋል፡፡
በግንባሩ የተሰማራው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከአማራ ልዩ ኀይል፣ ፋኖ እና...








