የማይካድራ ነዋሪዎች አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ለመቅበር እንደሚፋለሙ ገለጹ፡፡

ጥቅምት 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ንጹሐን አማራዎች ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም በአሸባሪው ትህነግ የተጨፈጨፉበት ዕለት አንደኛ ዓመት ዝክረ ሰማዕታት በማይካድራ ታስቦ ውሏል። የማይካድራ ነዋሪዎች አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ድርጊት የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል፡፡ በሰልፉ ላይ ንግግር ያደረጉት የወልቃይት...

❝የደም ምድሯን ማይካድራን አስታውስ፣ ሌላ ግፍ እንዳይፈፀም ለዘመቻ ገስግስ❞

ጥቅምት 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በደም የተቀረፀ ማሕተም ያረፈባት፣ የደም ቃል ኪዳን የተተወባት፣ የንጹሐን ድምፅ የሚታወስባት የትውልድ አደራ። ልርሳህ ቢሉት የማይረሳ፣ ከልብ መዝገብ ላንሳህ ቢሉት የማይነሳ የደም ቃል ኪዳን። መኖር ተመኝተዋል። ለሕይወት ጓጉተዋል። እቅድ ነድፈዋል።...

❝መቼም አንረሳችሁም❞

ጥቅምት 30/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ያ አስፈሪ የሞት ጽልመት የማይፋቅ ጠባሳውን ጥሎ ካለፈ ከወራት በኋላ የአሚኮ የጋዜጠኞች ቡድን ወደ ማይካድራ ለሌላ ሥራ አቅንቶ ነበር፡፡ ለሕልውና ዘመቻው በአንድ ተሰባስበው ለሠራዊቱ ስንቅ የሚያዘጋጁ የማይካድራ እናቶችን እያናገርን ነው፡፡ ከተሰባሰቡት...

“ለድል በሚገሰግስ መንፈስ የኢትዮጵያን አሸናፊነት እናበስራለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምንታወቅበትን ወቅት ሳንታወክ ማለፍ የብሔራዊ ጽናት ምልክት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለፁ። "በብዙ አቅጣጫዎች እየተፈተንን ነው፤ ፈተናውን የምናልፍበት ጥንካሬያችን የጀመርነውን ጉዞ እውን ለማድረግ ካለን የጋራ ፍላጎት...

❝ኢትዮጵያውያን ፍላጎታቸውን ሊጭኑባቸው ለሚፈልጉ የውስጥና የውጪ ሃይሎች እጅ መስጠት የለባቸውም❞ ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ

❝ኢትዮጵያውያን ፍላጎታቸውን ሊጭኑባቸው ለሚፈልጉ የውስጥና የውጪ ሃይሎች እጅ መስጠት የለባቸውም❞ ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ጥቅምት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ❝ኢትዮጵያውያን ፍላጎታቸውን ሊጭኑባቸው ለሚፈልጉ የውስጥና የውጪ ሃይሎች እጅ መስጠት የለባቸውም❞ስትል ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ገለጸች። ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ በትዊተር ገጿ...