ሸዋ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይልን ፍም ሆኖ እየለበለበው ነው

ባሕር ዳር: ሕዳር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ወደ ሰሜን ሸዋ ምድር ዘልቆ የመግባት ህልሙ እንደጉም እየበነነ ነው። የክልሉን መንግሥት የክተት ጥሪ ተቀብለው ወደ ግንባር ከዘመቱት የአማራ ሕዝባዊ ሠራዊት መካከል የኤፍራታና ግድም...

“ከአማራ አብራክ የወጣችሁ ደም መላሾች የውትድርና ሳይንስን በመላበስ አማራ ከገጠመው የሕልውና አደጋ እንደምታወጡ አልጠራጠርም”...

ሁመራ፡ ሕዳር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን የባእከር ጊዜያዊ የፖሊስ ማሰልጠኛ ለ9ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የአማራ ልዩ ኀይል አባላት አስመርቋል። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶክተር) እንዳሉት አሸባሪው...

❝ወቅቱ አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ኢትዮጵያውያን በጋራ የምናጠፋበት ነው❞ አርቲስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች...

አዲስ አበባ: ሕዳር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አርቲስት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጠው መግለጫ ❝ወቅቱ አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ኢትዮጵያውያን በጋራ የምናጠፋበት ነው❞ ብሏል። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በከፈተው ጦርነት ምክንያት በርካቶች...

“አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል የጂቡቲን መስመር ለመዝጋት ያደረገው ሙከራ በአፋር ልጆች ተጋድሎ ቅዠት ኾኖ...

ሕዳር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአፋር ክልል የፈንቲረሱ ዞን ወጣቶች በፈጠሩት ጠንካራ አደረጃጀት አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይልን ታጣቂዎች መግቢያ መውጫ አሳጥቷቸዋል። አካባቢያቸውን ተደራጅተው የሚጠብቁት ወጣቶች እንዳሉት፤ አሸባሪው ህወሓት በ27 ዓመት የስልጣን ዘመኑ የአፋርን ሕዝብ የሀብት ማካበቻ...

በባሕር ዳር ከተማ ግሸ አባይ ክፍለ ከተማ በአንድ ግለሰብ ቤት ከ3 ሺህ በላይ ጥይትና...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ2ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ በከተማ አስተዳደሩ ግሽ አባይ ክፍለ ከተማ በአንድ ግለሰብ መኖሪያ ቤት ተከማችቶ የተገኘ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገልጿል፡፡ የ2ኛ...