“አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል የሚታገለው ሀገርን ለባዳ ለመሸጥ እንጂ ሀገር ለማስተዳደር አይደለም” በማይጠብሪ ግንባር...

ደባርቅ፡ ሕዳር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሚኮ የጋዜጠኞች ቡድን አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይልን ለመደምሰስ ዱር ቤቴ ብለው ጠላትን እየተፋለሙ የሚገኙ ፋኖዎችን አነጋግሯል። በርካታ ጀግና አርበኞች የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይልን ሀገር ማፍረስ ተልዕኮ ከመሰረቱ በመረዳት ሕይወታቸውን...

ሂድ በጀግንነት የወንድምህን እና የሀገርክን ጠላት ደምስስ፡፡

ደብረታቦር፡ ሕዳር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ማሬ በላይ ይባላሉ። ቤተሰባቸውን የሚያስተዳደሩት በመንግሥት ሥራ ሲኾን ነዋሪነታቸው በላይ ጋይንት ወረዳ ነፋስ መውጫ ከተማ ነው። ባንዳነትን ከአያቶቻቸው የወረሱ የፋሽስት ተረክ ውላጆች መርገምትን የጽድቅ ያህል ቆጥረው ጠብተው ያደጉበትን...

ሰው ከምትወቅስ እንደጀግናው ቆርጠህ ተነስ፡፡

ሕዳር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር ሁሉም ናት፣ ተወልደው የሚያድጉባት፣ በሜዳዎቿ የሚቦርቁባት፣ በወንዞቿ የሚዋኙባት፣ በተራራዎቿ የሚደሰቱባት፣ እልል ተብሎ የሚዳሩባት፣ ወልደው የሚስሙባት፣ ዘርተው፣ አሽተው የሚቅሙባት፣ ወግ ማዕረግ የሚያዩባት፣ ሀገር ሕይወት ናት፣ ሀገር እናት ናት፣ ሀገር ደስታ...

ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ በአቴንስ፣ በሮምና በቱሪን ከተሞች በተካሄደ የገቢ ማሰባሰቢያ ከ33 ሺህ ዩሮ በላይ...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ ግሪክ አቴንስ፣ በጣሊያን ሮምና ቱሪን ከተሞች በተካሄደ የገቢ ማሰባሰቢያ ከ33 ሺህ ዩሮ በላይ ገቢ መሰብሰቡን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንደገለጸው በሀገራችን ሰሜኑ አካባቢ...

“ዳጉ” የሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኃይልን የሐሰት ፕሮፓጋንዳን ከመመከት አልፎ እንቅስቃሴውን በማክሸፍ የጎላ አስተዋጽኦ እያደረገ...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ባህላዊ የመረጃ ልውውጥ ሥርዓት "ዳጉ" የሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኃይልን የሐሰት ፕሮፓጋንዳ ከመመከት አልፎ እንቅስቃሴውን በማክሸፍ የጎላ አስተዋጽኦ እያደረገ መሆኑን የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ ገለጹ። የሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ...