“ሕዝብ እና መንግሥት የሀገራችንን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ከውጭ ጠላቶች እና የውስጥ የሽብር ቡድኖች ጋር ግልፅ...

የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሀም በላይ (ዶ.ር) ሕዝብ እና መንግሥት የሀገራችንን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ከውጭ ጠላቶች እና የውስጥ የሽብር ቡድኖች ጋር ግልፅ ትንቅንቅ ውስጥ መግባታቸውን ገልፀዋል። ዶክተር አብርሀም በላይ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል። መልእክቱም እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ሕዝባችን እና...

❝ለሀገር አንድነትና ለሕዝብ ደኅንነት የምንሰስተው ሕይወት የለምና እኛም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር እንዘምታለን❞አቶ ክርስቲያን ታደለ

ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ክርስቲያን ታደለ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ❝ለሀገር አንድነትና ለሕዝብ ደኅንነት የምንሰስተው ሕይወት የለምና እኛም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ...

አሜሪካዊቷ ሴናተር ሼላ ጃክሰን ከኢትዮጵያ መንግስትና ህዝብ ጎን እንደሚቆሙ አስታወቁ።

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ ምክር ቤት አባል የሆኑት ሴናተር ሼላ ጃክሰን ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች በአሜሪካ ሂውስተን ቴክሳስ ባካሄዱት የ#NOmore” ንቅናቄ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ተገኝተው ከኢትዮጵያ ጎን እንደሚቆሙ...

በእስራኤል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ እያደረጉ ያሉትን ጫና በመቃወም ሰልፍ እያካሄዱ...

ሕዳር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በእስራኤል የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉት ጫና እንዲያቆሙ እያካሄዱ ባሉት ሰላማዊ ሰልፍ ጠይቀዋል፡፡ እስራኤል ለኢትዮጵያ መንግሥት የምትሰጠውን ድጋፍ አጠናክራ እንድትቀጥልም ሰልፈኞቹ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ መግባት...

በአሜሪካ ዳላስ ቴክሳስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡

ሕዳር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪነታቸውን በአሜሪካ ዳላስ ቴክሳስ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ለተፈናቀሉ ወገኖች ለሁለተኛ ጊዜ 305 ሺህ ዶላር ድጋፍ ማድረጋቸውን አምባሳደር ፍጹም አረጋ አስታውቀዋል፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው...