“በጠላት መትረየስና ዲሽቃ የታሰረን ምሽግ እንደ ቀትር እባብ ተሽሎክሉኬ የቦምብ ናዳ አወረድኩባቸው፣ በየምሽጉ የነበሩት...

ደባርቅ፡ ሕዳር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን በተከዜ ግንባር በተለያየ አካባቢ ወረራ የፈጸመውን አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኀይል እንዳይመለስ አድርገው መቅበር እንደቻሉ የአማራ ልዩ ኀይል አባሉ ምክትል ሳጅን አየለ ግርማ ነግሮናል። "በጠላት መትረየስና ዲሽቃ...

“የአንድ ሉዓላዊ ሀገር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሽብርተኛ ብሎ የፈረጀውን ቡድን መደገፍ የሀገሪቱን ሉዓላዊነት...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁኑ ወቅት በተለይ ምዕራባውያን ሀገራት ኢትዮጵያን የማዳከም ሴራ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በኩል እንዲፈጸምላቸው በመፈለግ ብዙኃን መገናኛ ተቋሞቻቸው ጭምር የሐሰት መረጃ በማሰራጨት ተጠምደዋል። አሜሪካን ጨምሮ ምዕራባውያኑ ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ...

ለወንጀል ድርጊቶች ማስፈፀሚያ ሊውሉ የነበሩ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ሰላምና ጸጥታ...

አዲስ አበባ፡ ሕዳር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ በአዲስ አበባ የፀጥታ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫው የአዲስ አበባ ሰላምን አስተማማኝ ለማድረግ የፀጥታ አካላት ከከተማዋ ሕዝብ ጋር በመቀናጀት ለወንጀል ድርጊቶች...

የውጭ ሀገራት ዜጎች ከኢትዮጵያውያን ጎን በመሆን በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን ተገቢ ያልሆነ ጫና እያወገዙ...

ሕዳር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪካዊያን እና የሌሎች አህጉራት ዜጎች በኢትዮጵያ ያለውን ተጨባጭ እውነታ በመረዳት ለኢትዮጵያ ድጋፋቸውን እየገለጹ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ የሰጠ ሲሆን የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ...

የጥር ወር ሙሽራው ሰርጋቸውን በመሰረዝ ወደ ግንባር ሊያቀኑ ነው።

ሕዳር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እኔ እያለሁ ሀገሬ አትደፈርም፤ ከኔ በፊት ሀገሬን ያሉት የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ መምህር ረዳት ፕሮፌሰር አክሊሉ አይዛ በጥር ወር የነበራቸውን ሰርግ ሰርዘው ወደ ግንባር ሊዘምቱ ነው። ረዳት ፕሮፌሰሩ ወደ ግንባር ለመዝመት በተዘጋጁበት...