ሰበር ዜና

ጦርነቱ በከፍተኛ ድል እየተከናወነ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡ ሕዳር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሠራዊቱ በከፍተኛ ወኔ ጠላትን እየተፋለመ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በዚህም ካሳጊታን መቆጣጠር እንደተቻለና ሠራዊቱ...

አርቲስት ታማኝ በየነን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦች እና የቀድሞ ጦር ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ግንባር...

ሕዳር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አርቲስት ታማኝ በየነ እና ፖለቲከኛ አንዳርጋቸው ፅጌ ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦች እና የቀድሞ ጦር ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ወደ ግንባር ዘመቱ። ፖለቲከኛ ነዓምን ዘለቀ እና ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳም ወደ ግንባር ከዘመቱት መካከል...

ቤታቸውን ሸጠው ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ገንዘብ የለገሱ እናት…

ሕዳር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ አንዲት እናት መኖሪያ ቤታቸውን ሸጠው 2 ሚሊዮን ብር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ለገሱ። በአዲስ አበባ የሚኖሩት ወይዘሮ ቦጋለች ከበደ፤ የመኖሪያ ቤታቸውን ሸጠው 2 ሚሊዮን ብር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አድርገዋል። ሀገር...

“ወደ ተከዜ ግንባር የዘመትኩት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ተጋድሎን ለመቀላቀል ነው” ረዳት ፕሮፌሰር አማረ ጥጋቡ

ሕዳር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይልን ለማጥፋት ባለ ሀብቶች፣ አርሶ አደሮች፣ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ ምሁራን እንዲኹም የተለያዩ በርካታ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊውን ወደ ግንባር ዘምተዋል፣ እየዘመቱም ይገኛሉ። የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ዘመቻዉን መቀላቀላቸው ለመከላከያ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጥቁር ሕዝቦች ያቀረቡት ጥሪ የፓን አፍሪካኒዝም ንቅናቄ ድጋሚ እንዲያብብ እንደሚረዳ...

ሕዳር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የታሪክ መምህርና የሀገር ሽማግሌ ረዳት ፕሮፌሰር አሕመድ እንደገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕወሓት የሽብር ኃይል ጋርና ሉዓላዊነቷን ከተዳፈሩት አንዳንድ ምዕራባውያን ጋር የገባችበትን ጦርነት አስመልክቶ ለጥቁር የአፍሪካ ሕዝቦች ያስተላለፉት ጥሪ ተቀዛቅዞ...