“ለፍትሕ፣ ለነጻነታችን፣ ለክብራችን፣ ሀገራችንን ለመጠበቅ እንፋለማለን” አቶ ተመሥገን ጥሩነህ

ሕዳር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመሥገን ጥሩነህ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም "ለፍትሕ፣ ለነጻነታችን፣ ለክብራችን፣ ሀገራችንን ለመጠበቅ እንፋለማለን" ነው ያሉት፡፡ "እነሱ እኩይ ዓላማ ይዘው ለመዝረፍ፣ ንጹሐንን...

❝የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በመረዳት ኢትዮጵያ ያጋጠማትን ችግር በራሷ የመፍታት አቅም...

ሕዳር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል እና ግብረአበሮቹ በኢትዮጵያ ላይ የሚያቀርቡት የጅምላ ጭፍጨፋ እና ረሃብን ለጦርነት የመጠቀም የክስ ጫጫታ ከእውነት የራቀ ሰለመሆኑ በተባበሩት መንግሥታት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት...

ከኢፌዴሪ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ በሳምንታዊ መግለጫቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡፡

ባሕርዳር፡ ሕዳር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) -በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር በተደረገው የቻይና አፍሪካ የትብብር ፎረም በቻይና በኩል የቀረበው የልማት አቅጣጫ እና የሚፈጠረው አዲስ ግሪን ላይን የንግድ መስመር ኢትዮጵያን የበለጠ ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆኑ፡፡ -ኢትዮጵያ የንግድ መሥመር ምርቶቿን ያለቀረጥ...

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ኦባላ ኦባላ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የፈጸመውን እና እየፈጸመ ያለውን ግፍ ለአሜሪካው...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ትውልደ ኢትዮጵያዊው ኦባላ ኦባላ ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በኢትዮጵያ በቀሰቀሰው ግጭት በርካታ ዜጎችን ለከፋ ችግር መዳረጉን በአገኘው አጋጣሚ አብራርቶላቸዋል። በጋምቤላ ክልል የተወለደውና በአሜሪካ ሚኔሶታ ኦስቲን...

“አሸባሪው ህውሓት በዚህ ሰዓት እስከ ዛሬ ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ መልኩ ከላይና ከታች እሳት እየነደደበት...

ከእንግዲህ በኋላም አሸባሪ ህውሓቶች የኢትዮጵያ ስጋት አይደሉም፣ ከዚህ ቀደምም አልነበሩም፣ ለኢትዮጵያ ስጋት እንዲሆኑ ያደረጓቸው የሚጋልቧቸው ምዕራባውያን ስለሆኑ እነዚህ ሲመቱ እነዚያም አብሮ መመታታቸው የማይቀር ነው።" ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ ምንጭ አዲስ አበባ ብልጽግና ፓርቲ #ተነሳ!! #መሪህን ተከተል!! #ሀገርህን አድን!! #ነፃነትህን አትስጥ...