ሕዝቡ ለሠራዊቱ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ መቀጠሉን በወሎ ግንባር የወገን ጦር አባላት ተናገሩ።
ሕዳር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ኃይል በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያውያን ጦርነት ከፍቷል። ንፁሐንን በግፍ ገድሏል። አፈናቅሏል ሀብትና ንብረታቸውንም አውድሟል። የሽብር ቡድኑ የከፈተውን ጦርነት የኢትዮጵያ የቁርጭ ቀን ልጆች እያመከኑበት ነው። የሽብር ኃይሉንም እየደመሰሱ ይዟቸው...
“የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን መሪዎች የትግራይን ወጣት እሳት ወደኾነው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እየማገዱት ነው”...
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ ታማኝ በየነን ጨምሮ ኢትዮጵያውያን ዲያስፖራዎች፣ ባለሀብቶችና የሃይማኖት አባቶች በተከዜ ግንባር በመገኘት ለወገን ጦር ድጋፍ አድርገዋል።
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ዓላማ እናት...
ዲያስፖራው የእናት ሀገሩን ጥሪ ተቀብሎ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት የሀገሩን እውነት ለዓለም እንዲያሳውቅ ጥሪ ቀረበ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ባለበት የዓለም ሀገር ሁሉ ስለ ኢትዮጵያ እውነት ንቅናቄ ሲያደርጉ መቆየታቸውን የገለጹት የመንግስት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ይህም በቀላሉ የማይታይ ታላቅ ተጋድሎ ነው ብለዋል፡፡
ዓለም አቀፉ...
ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኀን ለፖለቲካ ዓላማ የኢትዮጵያን እውነታ ሲሸፋፍኑ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኀን የሀገራቸውን...
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግስት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የዓለም አቀፍ መገናኛ አውታሮች የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ በተዛባ መልኩ እየዘገቡ እንደሆ ጠቅሰዋል፡፡ እነዚህ የውጭ መገናኛ ብዙኀን የኢትዮጵያን...
“ቃርሚያ መልቀም”
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁ ወቅት አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በጀግናው የወገን ጦር እየተደመሰሰ ሸዋ ምድር ከወራሪው የትግራይ ቡድን ጸድቷል። በወሎም በርካታ ወረዳዎችና ከተሞች ነፃ ወጥተዋል።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኀይሎች ጠቅላይ...







