በወገን ጦር ድባቅ ተመትቶ የተበታተነውን አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድንን ሕዝቡ በየቀዬው ተደራጅቶ #እንዲቀብረው የደቡብ...

ሕዳር 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ በወገን ጦር የተቀናጀ ምት ነፃ የወጡ አካባቢዎች በአፋጣኝ ወደ ሰላማዊ ሕይወታቸው እንዲመለሱ እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሰተዳዳሪ አቶ አብዱ ሁሴን ገልጸዋል። ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን...

በአሜሪካ ሁሉም ግዛቶች የሚኖሩ ዳያስፖራዎች የሚሳተፉበት ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ሊካሄድ ነው፡፡

ሕዳር 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ሁሉም ግዛቶች የሚኖሩ ዳያስፖራዎች የሚሳተፉበት ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ የፊታችን አርብ ይካሄዳል። ሰልፉ የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርገውን ያልተገባ ጫና በመቃወም እንደሚካሄድ ተገልጿል። የሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ ማኅበር ዋሺንግተን ግብረ...

“ትናንት በታላቅ አዳራሽ ነበር የሚያጌጡ፤ ዛሬ ቀን ጥሏቸው እኩይ ሰው ገፍቷቸው በአመዱ ላይ ተቀመጡ”

ሕዳር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ቤት ነው መከተቻው፤ ቤት ነው ማጌጫው፤ ቤት ነው መዋቢያው፤ ቤት ዓለምን ማያው። አበው ዞሮ ዞሮ ከቤት ኖሮ ኖሮ ከመሬት ይላሉ። ዞሮ ዞሮ መግቢያው፣ ሲደክም ማረፊያው መክተቻው ቤት መሆኑን ሲያሳዩ። ቤት...

“ኢትዮጵያ ፈርሳ የቀድሞው ኢትዮጵያዊ መባል ስለማልፈልግ ነው የህልውና ዘመቻውን የተቀላቀልኩት” አትሌት ሻለቃ ኀይሌ ገብረ...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም መድረክ ኢትዮጵያ በኩራት እንድትጠራ አድርጓል። ምናልባትም በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በርካቶች መሆን የሚፈልጉት አይነት የስኬት ሰው ነው አትሌት ሻለቃ ኀይሌ ገብረ ሥላሴ። የአትሌቲክስ ፈርጥ እየተባለ የሚጠራው ስመጥር ሯጩ...

“ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ቆራጥ መሪዎቿና ልጆቿ አፍራሾቿን እያፈረሷቸው ነው” አቶ ጋሻው መርሻ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ...

ሕዳር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይልን ለማጥፋት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ባለሀብቶች፣ ምሁራን፣ አርሶ አደሮች እንዲኹም የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ኹሉ ርብርብ እያደረጉ ይገኛሉ። በትግሉ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችም በየግንባሩ በመዝመት፣ ለወገን ኀይል...