የ”በቃ” ንቅናቄ በአውስትራሊያ ሜልቦርን ተካሄደ
የ"በቃ" ንቅናቄ በአውስትራሊያ ሜልቦርን ተካሄደ።
ታኅሣሥ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የ’በቃ' ወይም '#NoMore' ዘመቻ አካል የሆነ ሰላማዊ ሰልፍ በአውስትራሊያ ሜልቦርን ከተማ በአውስትራሊያ ፓርላማ ፊት ለፊት ተካሄደ።
ሰልፈኞቹ ባሰሙት መፈክር የምዕራቡ ዓለም አንዳንድ ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ...
“ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የአማራ ክልል ሕዝብ ኢንዱስትሪ አድርገን ነው የምናየው፤ ሁሉም የኔ ነው ብሎ...
ታኅሣሥ 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ በቻይና ባለሃብቶችና በኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ባለቤትነት እየተገነባ የሚገኘውን የናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ የግንባታ እንቅስቃሴ ተጎብኝቷል።
በጉብኝቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ጨምሮ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ...
የአማራ ባለሃብቶች ጥምረት ለሀገሩ ሕልውና ከልጁ ጋር በክብር ለተሰዋው አቶ እሸቴ ሞገስ ቤተሰቦች የገንዘብ...
አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ባለሃብቶች ጥምረት ለሀገሩ ሕልውና ከልጁ ጋር በክብር ለተሰዋው አቶ እሸቴ ሞገስ ቤተሰቦች 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።
የተደረገውን ድጋፍ የባለሃብቶቹ ጥምረት ተወካይ አቶ ዮናስ መኮንን ለአቶ እሸቴ...
በአሽባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ ቅድመዝግጅት መጠናቀቁን የአደጋ መከላከል ምግብ...
ባሕርዳር፡ ታሕሳስ 2/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ኮሚሽን በአሽባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የተፈናቀሉ ዜጎችን አስመልክቶ መግለጫ ሠጥቷል፡፡
የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ኮሚሽን ኮሚሽነር...
ዓለም ዓቀፍ ገለልተኛ እና ለእውነት ቆመናል የሚሉ ተቋማት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የተፈጸሙ ወንጀሎችን...
ባሕርዳር፡ ታሕሳስ 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም በሀገር መከላያ ሠራዊት ሰሜን እዝ ላይ ጥቃት ከመፈጸም ባለፈ በአማራ እና አፋር ክልሎች ወረራ በማካሄድ በንጹሃን ዜጎች ላይ የተለያዩ የጅምላ ጭፍጨፋ ፈጽሟል፡፡...








