በአማራና አፋር ክልሎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በለንደን ተካሄደ፡፡
ታኅሣሥ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ''ኢትዮጵያን እናድን'' በሚል መሪ መልዕክት በአማራና አፋር ክልሎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በለንደን ተካሂዷል፡፡
በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለኢትዮጵያ ዘብ እንቁም ወይም ከ“Defend Ethiopia” ዩናይትድ ኪንግደም ግብረኃይል ጋር በጋራ...
የአማራ ወጣቶች መከላከያ ሠራዊትን በመቀላቀል ጠላትን እንዲያጠፉና ሀገርን በዘላቂነት እንዲያስከብሩ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ...
ታኅሣሥ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ወጣቶች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ በባሕር ዳር ከተማ ውይይት አካሂደዋል፡፡ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር ተባባሪ ፕሮፌሰር ፈንታሁን አየለ (ዶ.ር) በውይይቱ ወቅት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ግንባታን በተመለከተ ባቀረቡት ጽሑፍ ኢትዮጵያ...
የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት እና የኢንዱሰትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለወገን ጦር ድጋፍ አደረጉ፡
የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት እና የኢንዱሰትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ለወገን ጦር ድጋፍ አደረጉ፡፡
ታኅሣሥ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በድምሩ ከ28 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር...
የኢንስትራክተር እንዳልክ ቀለመወርቅ መታሰቢያና በአዲስ አበባ የካዛንችስ አብሮ አደግ ጓደኛሞች ማኅበር ለወገን ጦር ...
የኢንስትራክተር እንዳልክ ቀለመወርቅ መታሰቢያና በአዲስ አበባ የካዛንችስ አብሮ አደግ ጓደኛሞች ማኅበር ለወገን ጦር ድጋፍ አደረጉ፡፡
ጎንደር: ታኅሣሥ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንስትራክተር እንዳልክ ቀለመወርቅ መታሰቢያ በሀገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ አባላቱን በማስተባበር ለወገን ጦር 695 ሺህ...
በአማራ ክልል የወደሙ የትምህርት ተቋማትን መልሶ ለማቋቋም ከ11 ቢሊዬን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ
ታኅሣሥ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የተመራ ልዑክ በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ በአሸባሪው የህወሐት ቡድን የወደሙና ጉዳት የደረሰባቸውን ትምህርት ቤቶች ተመልክቷል፡፡
የልዑካን ቡድኑ የትምህርት ቤቶቹ መሰረተ ልማቶች መውደሙን፣ የመማሪያ ፕላዝማዎች...








