በወራሪው የጠላት ኃይል ላይ መንግሥት እየወሰደ ካለው የተጠናከረ የማጥቃት እርምጃ ጎን ለጎን በሀገሪቱ የሚደርሱ...
ታኅሣሥ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት ኮሚቴ በአደጋ ምላሽ አሰጣጥ እና መልሶ ማቋቋም ተልዕኮ ዙሪያ ለመንግሥት አስፈፃሚ አካላት የሥራ ስምሪት የሰጠበት መድረክ አካሄዷል።
የብሔራዊ ኮሚቴው ሰብሳቢ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ...
“በካሳጊታ በከባድ መሳሪያ ተመተው የወደቁ ምሰሶዎችን መልሶ የመትከል ሥራ ተጠናቋል” የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የህወሓት ቡድን የወደሙ የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶችን በመጠገን መልሶ ወደ ሥራ ለማስገባት የሚደረገው ርብርብ ተጠናክሮ መቀጠሉን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመር ጥገና የቴክኒክ ድጋፍ ኃላፊ ገልጸዋል፡፡
ኃላፊው አቶ...
ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሠራዊት ተቋምን በመቀላቀል ሀገራቸውን ከማንኛውም ጥቃት የመከላከል ታሪካዊ አደራ እንዳለባቸው የቀድሞ...
ታኅሣሥ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ የሠራዊት አባሉ ምክትል አስር አለቃ ዳውድ ደሳለኝ ለ13 ዓመታት በሀገር መከላከያ ሠራዊት ተቋም ውስጥ አገልግለዋል። በዚህ ወቅትም የአሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ቡድን ሀገር የማፍረስ ዓላማ ለማክሸፍ በዋግ ግንባር የሚገኘውን የወገን...
“የሽብር ቡድኑ ከኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ደሴ ቅርንጫፍ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ...
ደሴ፡ ታኅሣሥ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ደሴ ቅርንጫፍ ከ2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት መድኃኒት እና የሕክምና መሣሪያዎችን መዘረፉንና ማውደሙን ኤጀንሲው አስታውቋል።
በአማራ ክልል ከሚገኙ ሦስት...
❝የአማራ ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ትቀላቀሉ ዘንድ ዛሬም ጥሪዬን አቀርብላችኋለሁ❞ አቶ ክርስቲያን ታደለ
ታኅሣሥ 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ክርስቲያን ታደለ ❝የአማራ ወጣቶች የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ትቀላቀሉ ዘንድ ዛሬም ጥሪዬን አቀርብላችኋለሁ❞ ብለዋል።
አቶ ክርስቲያን ታደለ ወጣቶች...








