ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ለመወያየት አቢጃን ከተማ ገቡ።

ታኅሣሥ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ)ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ለመወያየት ኮትዲቯር አቢጃን ከተማ ገብተዋል። በቆይታቸው ከኮቲዲቯር ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ በሚጠናከርበት ሁኔታ ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አላሳን ኦታራ ጋር ይወያያሉ። ከኢትዮጵያውያን ማኅበረስብ...

ኢትዮጵያ ዓለምን አስተምራ በአፍሪካ ተምሳሌት የምትሆንበት ጊዜ መቃረቡን የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በፈጸመው ወረራ ከቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖች ወደ አካባቢያቸው እንዲመለሱ የማድረግ ሥራ ተጀምሯል፡፡ የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን እንዳስታወቀው በሂደቱ ማኅበረሰቡ ለረሃብ እንዳይጋለጥ አስቸኳይ...

በአሜሪካ እና በአውሮፓ የሚኖሩ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሠራዊት የአየር እና የምድር ኃይል አባላት የሀገራቸውን ጥሪ...

ታኅሣሥ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ እና በአውሮፓ የሚኖሩ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሠራዊት የአየር እና የምድር ኃይል አባላት የሀገራቸውን ጥሪ በመቀበል በሙያቸው ለማገልገል ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት እንዳሉት አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በኢትዮጵያ...

የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በኢትዮጵያ ላይ የጠራዉ ስብሰባ ወቅትን ያላገናዘበና የኢትዮጵያን አቋም የሚቃረን...

አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ገለልተኝነቱን ጥያቄ ውስጥ በሚያስገባ ሁኔታ በኢትዮጵያ ላይ የጠራዉን ስብሰባ መንግሥት በጽኑ እንደሚቃወም የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ ገልጸዋል፡፡ ስብሰባው ኢትዮጵያ ጠል...

የሕፃን አይቶልኝ ሰገድ የአደራ መልዕክት፡፡

ታኅሣሥ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኩራት የሆነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከጀርባው ወግቶ የለኮሰው ጦርነት ራሱን መልሶ እየለበለበው ነው፡፡ ኢትዮጵያ በታሪኳ አይታው የማታውቀውን ክህደት የፈጸመው አሸባሪው ቡድን በሥልጣን...