የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት...
ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ በወገን ጦር በተኘው ድል ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።
❝የሀገራችን እና የሕዝባችን ጠላት የሆነውን ወራሪ ቡድን ለመደምሰስም...
ሰበር ዜና : የሰሜን ወሎ ዞን በኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ከአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ነጻ...
በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ እየተመራ የሚገኘው ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት በተቀናጀና በተደራጀ መንገድ ማጥቃት ከጀመረበት ጊዜ አንሥቶ አከርካሪው በመመታቱ የጠላት ፍላጎት፣ የማድረግ ዐቅም እና ሥነ ልቡናው ብትንትኑ ወጥቷል፡፡
በትናንትናው ዕለት ማምሻውን እንደተገለጸው የወገን...
“በአማራ ክልል በዘር ከተሸፈነው መሬት ውስጥ 76 በመቶ ምርት ተሰብስቧል” ግብርና ቢሮ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2013 /2014 የምርት ዘመን በዘር ከተሸፈነው መሬት ውስጥ 76 በመቶ ያህሉ መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡
የክልሉ ግብርና ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ አምሳሉ ጎባው ለምርቱ በወቅቱ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ3ኛው የቱርክ- አፍሪካ ትብብር ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው።
ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ3ኛው የቱርክ-አፍሪካ ትብብር ጉባኤ ላይ በመሳተፍ ላይ ናቸው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሦስተኛው የቱርክ አፍሪካ አጋርነት ጉባኤ ለመሳተፍ ትናንት ቱርክ ኢስታንቡል መግባታቸው አይዘነጋም።
ጠቅላይ...
የጀግኒት ደጀንነት በተግባር
ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ወራሪው የትግራይ ቡድን በደረሰባቸው አካባቢዎች ሁሉ ከሚፈጽመው ግድያ እና ውድመት ጎን ለጎን ሴቶችን መድፈር እና ማንገላታት ዋነኛ ተግባራቶቹ ናቸው፡፡ ይህ እኩይ ምግባር ሳይበግራት በጀግንነት ሲፋለሙ የተጎዱ አምስት የመከላከያ...








