‹‹አማራ ክልል በሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶች ላይ የታዩ ችግሮች በፍጥነት እንዲስተካከሉ ይደረጋል›› ኢንጂነር አይሻ መሐመድ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በሚገኙ የመስኖ ፕሮጀክቶች የሚስተዋሉ ችግሮችን ፈጥኖ ለመፍታትና ልማት ላይ ለማዋል የፌዴራልና የክልል የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የመስክ ምልከታ አድርገዋል፡፡ ምልከታ ከተደረገባቸው መካከል የመገጭ ሰራባ መስኖ ልማት ፕሮጀክት...
የሽብር ቡድኑ በአማራ እና አፋር ክልሎች በሴቶች እና ህጻናት ላይ የፈጸመውን ጾታዊ ጥቃት ለዓለም...
አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በሴቶችና ህጻናት የደረሰውን ገፍ ለዓለማ አቀፍ ማኅበረሰብ ለማስገንዘብና የውጭ ጫናን የሚቃወም የበቃ # NoMore ሰልፍ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ሰልፈኞቹ አሸባሪው የትህነግ ቡድን...

‹‹የምክር ቤቱ ውሳኔ ለኢትዮጵያ ትርጉም የለሽ ነው›› አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ያሳለፈው ውሳኔ በኢትዮጵያ ላይ ምንም አይነት ትርጉም የሌለውና ኢትዮጵያ የማትቀበለው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡
አምባሳደር...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተገኘው ድል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት...
ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በወገን ጦር በተገኘው ድል የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል።
በወራሪው...