አሸባሪው ትህነግ በቆቦ ከተማ በአንድ ቀን 89 ንጹሃንን ገድሎ በጅምላ መቅበሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በቆቦ ከተማ ንጹሐንን በጅምላ ጨፍጭፏል። የሟች ቤተሰቦችም አስከሬን እንዳያነሱና እርማቸውን እንዳያወጡ በመከልከል ይቅር የማይባል ግፍ መፈጸሙን ገልጸዋል። የከተማው ነዋሪ አቶ አበበ ዘውዴ እንደገለጹት...

በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቋቋመው ጥምር የጸጥታ ኃይል ወደ ሀገር ቤት የሚገቡ በውጭ ሀገር የሚኖሩ...

በቂ የደኅንነት ጥበቃ እንደሚደረግላቸውም አስታውቋል። ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በቅርቡ ያደረጉትን ጥሪ ምክንያት በማድረግ ወደ ሀገር ቤት የሚገቡ በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ከኢትዮጵያ ወዳጅ ሀገሮች የሚመጡ እንግዶች...

በአማራ ክልል የሰዓት እላፊ ገደብ ላይ ማሻሻያ መደረጉን የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃለፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የክልሉ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት ካደረገ በኋላ በተጣለው የሰዓት እላፊ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዳያስፖራዎች በሽብር ቡድኑ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ የሚያደርጉበት አገልግሎት መስጫ በቦሌ...

ታኅሣሥ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዳያስፖራዎች በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ የሚያደርጉበት የአገልግሎት መስጫ ክፍል በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ማዘጋጀቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ ገለጹ። ዶክተር ኢዮብ በትዊተር...

“ብሔራዊ ምክር ቤቱ የ’ታላቁ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት’ መርኃግብርን ለማስተናገድ ዝግጅቱን አጠናቋል” አቶ ደመቀ...

ታኅሣሥ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አንድ ሚሊዮን ዳያስፖራዎች ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ ጥሪ ማስተላለፋቸው ይታወሳል። ወደ ሀገር ቤት የሚመጡ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለማስተናገድ ብሔራዊ ኮሚቴ ተቋቁሟል። በብሔራዊ ኮሚቴው የሥራ እንቅስቃሴ...