“ዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ የምንመለከትበት መነጸር ሊቀየር ይገባል” ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር "የሀሰት መረጃ በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ያሳደረው ጫና እና መፍትሔው" በሚል ርእስ ምክክር እያካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሙሐዘ...

በሰላም ወቅት በጠመኔ፣ በጦርነት ወቅት በጦር መሳሪያ

ታኅሣሥ 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝን ከጀርባው ወግቶ የፈጸመው ክህደት ኢትዮጵያውያንን እጅግ ያሳዘነ እና ያስቆጣ ክስተት ነበር፡፡ ምንም እንኳን ክህደት እና ባንዳነት የሽብር ቡድኑ...

የአዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ከአዲስ አበባ የተሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ሠራተኞች ማኅበር...

ወልድያ፡ ታኅሣሥ 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ከአዲስ አበባ የተሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት ሠራተኞች ማኅበር ጋር በመተባበር ለወልድያ ከተማ ነዋሪዎች 2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር የሚገመት የምግብ ድጋፍ አድርጓል።...

ሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የሕግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር-አቀፉ የፌዴራልና የክልል መንግስታት የሕግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እየተካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሚመሩት መድረክ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ...

“የሀሰት መረጃ በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ያሳደረው ጫና እና መፍትሄው” የምክክር መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ "የሀሰት መረጃ በኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ያሳደረው ጫና እና መፍትሔው" በሚል ርዕስ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማሕበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሙሐዘ ጥበባ ዲያቆን...