❝የልደት በዓል በብሔራዊ ደረጃ በላልይበላ ይከበራል❞ የቱሪዝም ሚኒስቴር
ታኅሣሥ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮዉ የልደት በዓል በልዩ ድምቀት በብሔራዊ ደረጃ በላልይበላ ከተማ እንደሚከበር የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በዓሉን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ከአማራ ክልል መንግሥት፣ ቱሪዝም ቢሮ እና ከደብረ ሮሃ ቅዱስ ላልይበላ...
❝ኢትዮጵያ የምትገነባው በዕውቀት ማዕከላት ውስጥ ነው!❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)
ዛሬ የምንመርቀው ቤተ መጻሕፍት ‹አብርሆት Enlightenment› ተብሎ ተሰይሟል። አብርሆት እውነትንና ዕውቀትን መሠረት በማድረግ ከድንቁርና ቀንበር ነጻ የመውጣት ሂደት ነው። እውነትን በአመክንዮ፣ በክርክር፣ በማስረጃ፣ በምርምር፣ የመፈለግ መንገድ ነው። ዕውቀት ወደ እውነት ለመድረስ ሁነኛው ጎዳና ነው...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የ2022 አዲስ ዓመትን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ታኅሣሥ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ የገባውን የ2022 የጎርጎሮሳውያን አዲስ ዓመት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
በዓለም ዙሪያ ለምትኖሩ ወዳጆቻችን እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንኳን ለ2022 አዲስ...
“ለጠላትም፣ ለችግርም እጅ አንሰጥም፤ እያመረትን ድህነትን፣ እየተዋጋን ጠላትን እናሸንፋለን” ጠላትን የደመሰሱ የሚሊሻ አባላት
ሰቆጣ፡ ታኅሣሥ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚሊሻ በአንድ እጁ ነፍጥ ይዞ ጠላትን፣ በአንድ እጁ ደግሞ ማረሻ ይዞ ድህነትን ተፋልሟል፤ እየተፋለመም ይገኛል። ሀገሪቱ የውስጥ እና የውጭ ጠላት በወረራት ጊዜ የሀገሩን ክብር በማስቀደም በጀግንነት በመፋለም የማይደበዝዝ...
❝እኔ ከራያ ልጅ እኔ ከዲቢ ልጅ ፈሪ ቢገኝብኝ፣ በመኪናው መንገድ ኦራል ይነዳብኝ❞
ወልድያ፡ ታኅሣሥ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከዞብል ተራራ ግርጌ፣ ከመንጀሎና አራዱም ተራራዎች ባሻገር፣ ከጎሊና እና ከሆርማት ወንዝ መገናኛ ላይ ነኝ። በተራራዎቹ ውበት እየተደነኩ፣ በጋራና ሸንተረሩ መውዜራቸውን አንግተው፣ ጩቤያቸውን በወገባቸው ሸጉጠው፣ ሽርጣቸውን አገልድመው የሚሄዱትን ጀግኖች እየተመለከትኩ፣...







