“ምዕመኑ የክርስቶስን መንገድ መከተል እና ትሕትናን መላበስ ይጠበቅበታል” ብጹዕ አቡነ ቶማስ
ደብረ ማርቆስ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተከበረ ነው።
የምሥራቅ ጎጃም፣ የአዊ እና የመተከል አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶሰ አባል ብጹዕ አቡነ ቶማስ የኢየሱስ...
ጥምቀት በአብሮነት ምልክቷ ከሚሴ ከተማ
ከሚሴ፡ ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለ ጥምቀት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በድምቀት ከሚከበሩ የዓደባባይ በዓላት ውስጥ አንዱ ነው።
በዓሉ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሚሴ ከተማ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ እየተከበረ ነው።
በበዓሉ የሃይማኖት አባቶች...
”ልብስን ሳይኾን ልብን ንጹሕ ማድረግ ያስፈልጋል” ሊቀ ሊቃውንት ስምአኮነ መልዓክ
ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ሥነ ሥርዓት በባሕር ዳር ከተማ ጣና ዳር ባሕረ ጥምቀት ላይ መካሄዱን እንደቀጠለ ነው።
በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት የሊቃውንት ክፍል ኀላፊ እና የአራቱ ጉባኤያት የትርጓሜ መጻሕፍት የምሥክር መምህር...
“ጎንደር ሀገረ ጥበብ እና ሀገረ አዕምሮ ናት” ብጹዕ አቡነ ሳዊሮስ
ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ ከፍተኛ የመንግሥት መሪዎች እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባቶች የታደሙበት ነው።
በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ ምዕራብ ሽዋ...
የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እየተከበረ ነው።
የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው።
በአዲስ አበባ የልደታ ማርያም ካቴዴራል ቤተክርስቲያን ያለው የአከባበር ሥነ ሥርዓት በፎቶ፦








