ሕዝበ ክርሰቲያኑ የልደት በዓልን ሲያከብር የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የኃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ።

ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ክርሰቲያኑ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ሲያከብር የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍና ጉዳት የደረሰባቸውን ሐዘናቸውን በመካፈል ሊሆን እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ። ኢትዮጵያዊያን ለሀገራቸው ሰላም በአንድነት ሊቆሙ እንደሚገባም ነው ያሳሰቡት፡፡ የሃይማኖት አባቶቹ የልደት...

ምስጋናችን ለደጀኑ ሕዝባችን ይሁን!

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የእኛነታችን ነጸብራቅ፣ የአልደፈር ባይነት አርማችን፣ እንደሻማ ቀልጦ ከጨለማ የታደገን፣ በእሱ ሞት እኛን ያኖረ ስልጡን፣ ሥርዓት ያለው፣ ጽኑ፣ ቅን፣ ታዛዥ፣ የፍቅር ቋት ነው ወታደር፡፡ አባላቱ ሕዝቡን ሊያመሰግኑ ከአሚኮ ቅጥር ግቢ...

ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በተገኙበት የቅዱስ ላልይበላ አብያተ ክርስቲያናት ታሪክና አሁናዊ ጉዳዮች ላይ...

ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በተገኙበት የቅዱስ ላልይበላ አብያተ ክርስቲያናት ታሪክና አሁናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ መምከርም ሌላኛው የውይይት አጀንዳ...

ትውልደ ኢትዮጵያዊያኑ በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ ሀገራቸውን ለመደገፍ ዝግጁ መሆናቸውን አረጋገጡ።

ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለው ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ጋር መክረዋል። በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሰለሞን ነጋሽ፣ በአትላንታ የኢንፎርሜሽን ሲስተም አርክቴክቸር...

“አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን እና ግብረ አበሮቹ ሀገር ለማፍረስ የሄዱበትን ርቀት እና እኔ እያለሁ...

አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ ሦስት ዓይና ነዉ፤ የትናንትን ያስታዉሳል፤ የዛሬን ያሳያል፤ የነገን ይተነብያል ይላሉ የዘርፉ ምሁራን፡፡ የዛሬ ኹነት በአግባቡ ተሰንዶ ካልተቀመጠ በስተቀር የነገዉ ትዉልድ መነሻዉንም ኾነ መድረሻዉን ለማወቅ ይቸግረዋል፡፡ ከትናንት ዉድቀቶች...