ከደብረ ሮሃ እስከ ላልይበላ!
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ላልይበላ ቅን ልቦች፣ ጠቢብ እጆች እና ትሁት እሳቤዎች ተዋህደው የገነቡት የጥበብ አልፋ እና ኦሜጋ ነው፡፡ እርሱን የመሰለ ከቀደመም አልነበረም እስካሁንም አልተፈጠረም፡፡ ቅድስና ከመሪነት፣ ጥበብ ከትግስት እና ሩቅ አሳቢነት...
“ምእመኑ በዓልን ያለ ምንም ምድራዊ ከልካይ እንዲህ በነፃነት እና በሰላም ሲያከብር ማየት ታላቅ ደስታን...
ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በድል ማግስት በቅዱስ ላልይበላ ከምዕመናን ጋር የልደት በዓልን እያከበሩ መሆናቸው ታላቅ ደስታ እንደፈጠረላቸው አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ያነጋገራቸው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ገለፁ።
አሸባሪው እና ወራሪው የትግራይ ቡድን...
‹‹…በቅዱስ ላልይበላ ደብር እና በዞናችን ማኅበረሰብ ስም ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለሁ›› ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ
ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን እና የደቡብ ወሎ ዞኖች እንዲሁም የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ የልደት በዓልን አስመልክቶ እንኳን አደረሳችሁ መልዕክ አስተላልፈዋል፡፡
ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ...
“ልደትን በላልይበላ እንዲህ በደመቀ መልኩ እንድናከብር ውድ ሕይዎታቸውን ለከፈሉ ሁሉ ምሥጋናችን ይድረስ” የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት...
ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የልደት በዓልን ለመታደም በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላልይበላ ተገኝተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ለሃይማኖቱ ተከታዮች ባስተላለፉት መልዕክታቸው "ከስድስት ወራት የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ በኋላ ልደትን በላልይበላ እንዲህ በደመቀ...
‹‹የቅዱስ ላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት አንዱ የታላቅነታችን ማሳያ ነው›› አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ
ላይበላ፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በልደት በዓል አከባበር ተገኝተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ፍጹም ሃይማኖታዊ ይዘት ያለው፣ የተጣሉ የታረቁበት፣ ፍቅር የተሰበከበት፣ አንድነት የታወጀበት የፍቅር...








