የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ ከውጭ የሚገባውን ምርት በሀገር ውስጥ በመተካት ይወጣ የነበረውን የውጭ ምንዛሬ...
ደብረብርሃን፡ ጥር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ ባለፉት 6 ወራት 1 ነጥብ 1 ሚሊዬን ዶላር የዉጭ ምንዛሬ ሲያስገኝ 20 ሚሊዬን ዶላር የሚያወጣ ምርትን በሀገር ዉስጥ ምርት መተካት መቻሉ ተገልጿል፡፡
የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ...
በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለዘማች ቤተሰቦች ድጋፍ አደረጉ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዲያስፖራ አባላቱ በቀጣይም የዘማች ቤተሰቦችን በቋሚነት ለመደገፍ ዝግጁ መኾናቸውን አስታውቀዋል።
የድጋፉ አስተባባሪ አቶ ማንደፍሮ ደምለው እንዳሉት በአሜሪካ ካሊፎርኒያ የሚኖሩ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ለ15 የዘማች ቤተሰቦች ለእያንዳንዳቸው ለበዓል...
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች የጥቆማ ጊዜ እንዲራዘም...
ጥር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች የጥቆማ ጊዜ እንዲራዘም ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥያቄ አቅርቧል፡፡
ኢዜማ ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በላከው ደብዳቤ ነው ጥያቄውን...
ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች ጥምረት ለመከላከያ ሠራዊት ከ500 ሺህ ብር በላይ የሆኑ ለሕክምና አገልግሎት...
ጥር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገው "ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች ጥምረት" በተወካዮቻቸው አማካኝነት ለሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል ግምታቸው ከ500 ሺህ ብር በላይ የሆኑ ለሕክምና አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒቶችና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ።
ድጋፉን...
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ3 ሚሊየን ብር...
ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች በፈጸመው ወረራ ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ የሚውል የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጋለች፡፡
የቤተ ክርስቲያኗ ሀገረ ስብከት በቅርቡ...








