የኢትዮጵያ ካናዳውያን ኔትወርክ ለማኅበራዊ ድጋፍ በጎ አድራጎት ድርጅት በአጣዬ ከተማ በአሸባሪዎቹ ቡድን ለተጎዱ ወገኖች...
ጥር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ካናዳውያን ኔትወርክ ለማኅበራዊ ድጋፍ በጎ አድራጎት ድርጅት በአጣዬ ከተማ በአሸባሪዎቹ የትግራይ ወራሪ ቡድን እና ሽኔ የወደሙ የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት ከስድስት ሚሊዬን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል።
የአጣዬ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አሳልፍ...
በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ሃይንከን ቢራ አክሲዎን ማኅበር ድጋፍ አደረገ፡፡
ወልድያ፡ ጥር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ሃይንከን ቢራ አክሲዎን ማኅበር 5 ነጥብ 7 ሚሊዬን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡
ሃይንከን ቢራ አክሲዎን ማህበር አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ላደረሰባቸው...
በሳምንቱ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ እና የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የስልክ ውይይት የፖለቲካ...
አዲስ አበባ፡ ጥር 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ እንዳሉት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ወደ ስልጣን ከመጡ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ...
በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ በችግር ውስጥ የሚኖሩ ሕፃናት እና ሴቶችን በዘላቂነት ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራቸውን ጥሪ ተከትለው ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ዲያስፖራዎች በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ በችግር ውስጥ የሚገኙ ሴቶችን እና ሕፃናትን በዘላቂነት ለማቋቋም በሚያስችሉ እንቅስቀቃሴዎች ዙሪያ ተወያይተዋል።
የአማራ ክልል ሴቶች ሕፃናት...
ʺየጠላቶችህ ዘመን እስኪፈጸም ድረስ የክተት ዘመቻ እንደተጠራህ አስብ”
ባሕር ዳር፡ ጥር 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ አንድነት አብር፣ በክንድህ ሀገርህን አስከብር፣ ጠላት በበዛበት ምድር መከበሪያው አንድነት፣ አትንኩኝ ባይነት፣ ብልሃት፣ ጀግንነት ነው፡፡ በለቅሶህ ድግስ የሚደግሱ፣ በእንባህ ዘለላ አንጀታቸውን የሚያርሱ፣ ከሰርጋቸው ይልቅ የአንተ...








