ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ዳያስፖራዎች የንግድ ፈቃድ ተሰጠ።

ጥር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የተደረገላቸውን ሀገራዊ ጥሪ ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ ላስመዘገቡ ዳያስፖራዎች አዲስ የንግድ ፈቃድና ማሻሻያ ተሰጥቷል፡፡ አገልግሎቱ የተሰጠው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከገቢዎች ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በከፈተው የአንድ...

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ክፍለ ከተማ አብያተ ክርስቲያናት በጦርነት...

ጥር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ክፍለ ከተማ አብያተ ክርስቲያናት በጦርነት ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰቡትን 15 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያለው ድጋፍ ለክፍለ ከተማው አስተዳደር አስረከቡ፡፡ በክፍለ ከተማው...

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቴክሳስና አካባቢዋ ሀገረስብከት የዳላስ ወረዳ ቤተክህነት ጽሕፈት ቤት ለሰሜን ሸዋ...

ደብረብርሃን፡ ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቴክሳስና አካባቢዋ ሀገረስብከት የዳላስ ወረዳ ቤተክህነት ጽሕፈት ቤት ለሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል። የቴክሳስና አካባቢዋ ሀገሮች ሊቀጳጳስ የቅዱስ ሲኖዶሱ አባል ብፁዕ...

ዳያስፖራዎች ለወገን ጦር ድጋፍ አደረጉ፡፡

ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች ለወገን ጦር 500 ሺህ ብር የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ ኑሮአቸውን በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ሳንዲያጎ ከተማ ያደረጉት ኢትዮጵያውያኑ የአልባሳት እና የንፅህና መጠበቂያ ነው ለፀጥታ አካላት ድጋፍ ያደረጉት፡፡...

ነዋሪነታቸው በኖርዌይ የሆነው ኢትዮጵያዊ አስማማው ተሻማው በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰበት አሚኮ የካሜራ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ አስማማው ተሻማው ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለው ከመጡ በኋላ በተዘዋወሩባቸው የክልሉ አካባቢዎች አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የፈፀማቸውን ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳቶች ተመልክተው ማዘናቸውን ገልጸዋል፡፡ አሸባሪው ቡድን በተጠና መልኩ የማውደም...