ከተራ፡ ከገሊላ እስከ ዮርዳኖስ!
ጥር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያዊያን የዘመን ቀመር በየዓመቱ ጥር 11 ቀን የሚከበረው የጥምቀት በዓል በዋዜማው መድመቅ ይጀምራል፡፡ ዋዜማውም የከተራ በዓል በመባል ይታወቃል፡፡ ጥር 10 ቀን ታቦታቱ ከመንበራቸው ሲወጡ ‹‹ዮም ፍስሀ ኮነ›› ተብሎ ከተዜመ በኋላ...
የጥምቀት በዓል ከከተራ እስከ ቃና ዘገሊላ አጭር ቅኝት፡፡
ጥር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የአደባባይ በዓላት አንዱ ጥር 11 ላይ የሚውለው የጥምቀት በዓል ነው፡፡ ዋዜማው ከተራ እና ማግስቱ ቃና ዘገሊላም የአከባበሩ አካል ናቸው፡፡ በዓሉ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች እስከ ሦስት...
❝ሐይቁን ባርካ ትወርዳለች፣ ሐይቁን ባርካ ትገባለች❞
ጥር 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምስጢር መጠቅለያ፣ የጥበብ መሶበ ወርቅ፣ ያልተመረመረ፣ በረቂቅነት የኖረ፣ ለዘመናት ጥበብን፣ ጠቢባንና ምስጢራትን አቅፎ ያሻገረ፡፡ ገዳማት የበዙበት፣ መነኮሳት የሚኖሩበት፣ ቅዱሳን አበው በየቀኑ የሚባርኩት፣ በላዩ የሚመላሱበት፣ እርሱ በከለላቸው ደሴት ውስጥ የሚኖሩበት ነው፡፡...
❝እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ፈጣሪ ለሰው ልጅ ያለውን ፍቅር ካሳየባቸው ታሪኮች አንዱ በዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ወንዝ በተጠመቀ ጊዜ ነው። በዚህ ጊዜ ሦስት አስደናቂ ነገሮችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተግባር አሳይቶናል። ፍቅሩን፣ ትኅትናውንና ክብሩን።
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሰማየ ሰማያት ወርዶ፣ ከድንግል ማርያም...
አየር መንገዱ ወደ ጎንደር ዛሬ ባደረገው በረራ ክብረ ወሰን መመዝገቡን ገለጸ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጎንደር 22 በረራዎችን ዛሬ አድርጓል።
ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አየር መንገዱ ለጥምቀት በዓል ወደ ጎንደር የሚሄዱ ተጓዦችን ለማጓጓዝ በአንድ ቀን ብቻ 22 በረራዎችን እንዳደረገ አስታውቋል።
አየር መንገዱ ባስተላለፈው መልዕክት ❝ወደ...








