“ነፃነትን አጥቶ የነበረ ህዝብ በነፃነት ሲያከብር ማየት ነብስን ያስደስታል” የወገን ጦር አባላት

ሁመራ፡ ጥር 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ህዝብ ብዙ በደልና ግፍ ለሠላሳ ዓመታት ተሸክሞ በባርነት ቆይቷል። ይህ ህዝብ ሲታገል ኑሯል። የአሸባሪውን የክፋት ሴራ ተከትሎ ጀግናው የወገን ጦር ከህዝቡ ጋር በመሆን ወልቃይትን ነፃ ማድረጉም...

አበቅ የለሽ ጥምቀትን ያለእንከን!

ጎንደር፡ ጥር 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር እንደ በኩር ልጅ ሥያሜዋ ብዙ ነው። በብዙሃኑ ዘንድ እናታለም የሚል የፍቅር መጠሪያ የተቸራት ጎንደር "አበቅ የለሽ" በሚል መጠሪያም ትታወቃለች። በርካቶች አበቅ የለሽ የሚለው መጠሪያ ለግለሰብ እና ስለግለሰብ...

“ነፃነታችን በማስከበር ማንነታችንን ተላብሰን በቋንቋችን የጥምቀትን በዓል ለማክበር በቅተናል” የሁመራ ከተማ ነዋሪዎች

ሁመራ፡ ጥር 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለሰላሳ ዓመት በሰቆቃ፣ በግፍና በደል ተጠፍራ የቆየችው የወልቃይት ጠገዴ ምድር ነፃነቷን ከተጎናፀፈች በኃላ ለሁለተኛ ጊዜ የጥምቀትን በዓል ሴቶች በባህላዊ ልብስ አጊጠው፣ ህፃናት የክት ልብሳቸውን ለብሰው፣ ቀሳውስት ልብሰ ተክህኖአቸውን...

በደብረብርሃን የጥምቀት በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው።

ደብረብርሃን፡ ጥር 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በደብረብርሃን ሃይማኖታዊና ባህላዊ ስርዓቱን ጠብቆ በድምቀት እየተከበረ ነው። ታቦታቱ ከማደሪያቸው አጼ ዘረዓ ያዕቆብ ስታዲየም ወደ መንበራቸው ተመልሰዋል። በዓሉ ታቦታት ባደሩበት በሕረ ጥምቀት ከሌሊቱ ጀምሮ ስርዓተ...

“ጥምቀትን በጎንደር የአንዳንድ ምዕራባውያን ሚዲያዎችን ሴራ ያከሸፈ ሁነት ነው” ካሚላ ፍራንኮቪች

ጎንደር፡ ጥር 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር በኢትዮጵያ ግንባር ቀደም የቱሪስት መዳረሻ ሥፍራዎች መካከል አንዷ ናት። ከተማዋ የጥበብ፣ የታሪክ እና የቅርስ መዲና ከመሆኗ ጋር ተያይዞ የውጭ ጎብኝዎችን ቀልብ ትስባለች። ሁልጊዜም በየዓመቱ ጥር 11 የሚከበረው የጥምቀት...