❝የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በመሠረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት እንዲኖር ያደርጋል❞ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ
ጥር 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በመሠረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት እንዲኖር እንደሚያደርግ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ።
ፕሬዚዳንቷ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ በሕገ መንግሥቱ መሠረት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ማቋቋምያ ዐዋጅን ባለፈው ሳምንት...
“ጎንደር አባ ጃሌ ከግንቡ ደርሼ፤ ያለዕድል አይሆንም መጣሁ ተመልሼ።”
ጎንደር: ጥር 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አባ ጃሌ ተክለሐይማኖት በጎንደር አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ ጣራው ታድሶ ቆርቆሮ ሲለብስ የመጀመሪያው ቤተ ክርስቲያን ነው ይባላል። ታሪኩን በሌላ ጊዜ በሰፊው የምናየው እና በኖህ መርከብ አምሳል የተሠራው ጎንደር ደብረ ብርሃን...
በፊንላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ።
ባሕር ዳር: ጥር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ)በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ በማድረግ ለሀገራቸው አለኝታነታቸውን እያስመሰከሩ ይገኛሉ።
ዛሬም በፊንላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በመረባረብ በአማራ ክልል ለተጎዱ ወገኖች 1 ሚሊዮን 116 ሺህ ብር ድጋፍ...
“ከተማዋ በኢንቨስትመንት ተደራሽት ብቻ ሳይሆን ለነዋሪዎቿ ምቹ በመሆን ተመራጭ እንደትሆን እየሰራን ነዉ” የደብረ ብርሃን...
ደብረብርሃን፡ ጥር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ከጊዜ ወደ ጊዜ የኢንቨስትመንት መዳረሻ የመሆኗ እድል እየጨመረና እየሰፋ መጥቷል፡፡ ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ካሳሁን እምቢዓለ “ደብረ ብርሃን ከተማ በአልሚዎች...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
ጥር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች:-
1. ምክር ቤቱ በቀዳሚነት የተወያየው የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትን አደረጃጀት፣ ስልጣን እና ተግባራቱን...








