❝የኢትዮጵያን ገጽታ ማበላሸት የፈለጉ አካላት የጥምቀትን በዓል በመረበሽ ተልዕኳቸውን ለማሳካት ያደረጉት ሙከራ አልተሳካላቸውም❞ የመንግሥት...

ጥር 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዓለም ደምቃ እንድትታይ ከሚያደርጓት በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ አልፏል። በበዓለ ጥምቀቱ የታዩት ሃይማኖታዊ፣ ባሕላዊና ማኅበራዊ ዕሴቶች በዓሉ የኢትዮጵያውያን ለዘመናት የዘለቀ ውብ አብሮነትንም...

የአፋር ክልል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት እና የሀገር ሽማግሌዎች የአፋር ሕዝብ በአሸባሪው...

ጥር 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት እና የሀገር ሽማግሌዎች አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ቡድን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን "ምላዛት እና ዳንዲ በሚባሉ ቦታዎች የአፋር ልዩ ኃይል ገብቷል"...

በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የወደመውን የወሎ ዩኒቨርስቲ እና የደሴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል...

ተቋማቱ ወደ ሥራ እንዲመለሱ ድጋፍ እንደሚያደርጉ አምባሳደሩ ቃል መግባታቸውም ተገልጿል። ደሴ: ጥር 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በወሎ ዩኒቨርስቲ እና ደሴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የፈጸመውን ዘረፋና ውድመት በኢትዮዽያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሬሾ ተመልክተዋል። የደሴ ስፔሻላይዝድ...

❝የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በመሠረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት እንዲኖር ያደርጋል❞ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

ጥር 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በመሠረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት እንዲኖር እንደሚያደርግ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። ፕሬዚዳንቷ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ በሕገ መንግሥቱ መሠረት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ማቋቋምያ ዐዋጅን ባለፈው ሳምንት...

“ጎንደር አባ ጃሌ ከግንቡ ደርሼ፤ ያለዕድል አይሆንም መጣሁ ተመልሼ።”

ጎንደር: ጥር 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አባ ጃሌ ተክለሐይማኖት በጎንደር አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ ጣራው ታድሶ ቆርቆሮ ሲለብስ የመጀመሪያው ቤተ ክርስቲያን ነው ይባላል። ታሪኩን በሌላ ጊዜ በሰፊው የምናየው እና በኖህ መርከብ አምሳል የተሠራው ጎንደር ደብረ ብርሃን...