በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ደረጃቸውን በጠበቀ ሁኔታ መልሶ ለመገንባት የስዊድን መንግሥት...

ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር ሐንስ ሔንሪክ ጋር በወደሙ ትምህርት ቤቶች ግንባታ ዙሪያ ውይይት ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል። የትምህርት ሚኒስትሩ የስዊድን...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዙሪያ የውሳኔ ሐሳብ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡

ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 2ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የሀገር ኅልውና እና ሉዓላዊነት ላይ የተደቀነን አደጋ ለመከላከል የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ቁጥር 5/2014 ቀሪ የሚሆንበትን ጊዜ በሚመለከት በቀረበው የውሳኔ ሐሳብ ላይ...

በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ከተሰነዘሩ 3ሺህ 406 አደገኛ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ከ96 ከመቶ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ በ2014 በጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዉስጥ ከ3400 በላይ 'አደገኛ' የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች መከሰታቸዉን እና ከዚህ ውስጥ ከ96 ከመቶ በላይ ያህሉን ማክሸፉን ገልጿል። ቀሪዎቹ ከ4...

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አንድ ሚሊዮን ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ፡፡...

ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በከፈተው ጦርነት በአማራ እና በአፋር ክልሎች ላይ ዘረፋና ውድመት ፈጽሟል። አሸባሪ ቡድኑ በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) መሰረተ ልማቶች ላይ ያደረሰው ጉዳት አንዱ ነው፡፡ ይህን የተረዱ የመገናኛ...

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዋንጫ ባሳየችው ደካማ አቋም የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይቅርታ ጠየቀ፡፡

አዲስ አበባ: ጥር 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በመሠረተችው መድረክ ያልተሳካላት፣ የባለቤት እንግዳ፣ በራስ ድግስ ተመልካች የኾነችው ኢትዮጵያ ከዓመታት በኋላ ዳግም ወደ አፍሪካ ዋንጫ መድረክ ብትቀርብም ሳይሳካላት ቀርቷል፡፡ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን ታላቅ ሠንደቅ ወክለው ካሜሮን የደረሱት...