ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለቻይና ሕዝብና መንግሥት ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ጥር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለቻይና ሕዝብና መንግሥት ለሀገሪቱ አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልካም ምኞት መግለጫቸውም በአስቸጋሪ ወቅት ቻይና ለኢትዮጵያ ለሰጠችው ድጋፍ መንግሥት ላቅ...
“በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት የደረሰባቸውን የአማራና የአፋር ክልሎች መልሶ ለማቋቋም ኹሉም ክልሎች ኀላፊነታቸውን...
አዲስ አበባ፡ ጥር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፖለቲካል ኢኮኖሚ ተንታኝ አቶ ሸዋፈራሁ ሽታሁን ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን እኩይ ድርጊቱን በተግባር ማሳየቱን ገልጸዋል፡፡ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በምጣኔ ሃብት ዘርፍ...
ወደ ሳዑዲ አረቢያ ያቀናው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን እስር ቤት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በተቻለ ፍጥነት...
ባሕር ዳር፡ ጥር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራ እና ከመንግስት የሥራ ኀላፊዎችና የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች የተውጣጣ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን በሳዑዲ አረቢያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት አድርጓል። የልዑካን ቡድኑ የጉዞ...
ግዳጃቸውን በጀግንነት ለተወጡ 150 የምዕራብ ዕዛ አባላት እና አሃዶች የሜዳይ ሽልማት ተበረከተ።
ጎንደር፡ ጥር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ግዳጃቸውን በጀግንነት ለተወጡ የምዕራብ እዝ አባላት በአንደኛ ደረጃ ሜዳይ 29፣ በሁለተኛ ደረጃ ሜዳይ ለ62 እና በሶስተኛ ሜዳይ 59 በግል እና በአሃድ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። በመርሃ ግብሩ የጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር...
ኢትዮ ቴሌኮም በ2014 ዓ.ም መንፈቅ ዓመት 28 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ።
አዲስ አበባ: ጥር 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ የ2014 ዓ.ም የመንፈቅ ዓመት የሥራ አፈጻጸም መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫውም ተቋሙ በመንፈቅ ዓመቱ 28 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገልጸዋል። የገቢ አፈጻጸሙ የዕቅዱን 86...








