በኢትዮጵያ ለሚገኙ የውጭ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች በወቅታዊ ሀገራዊ ኹኔታ ገለጻ ተደረገ።

አዲስ አበባ፡ የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጎረቤት ሀገራት እና የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ባለሥልጣን (ኢጋድ) ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ፍስሃ ሻውል ባደረጉት ገለጻ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በነበረው ጦርነትና በህዳሴ ግድቡ...

❝ግብፅና ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ መደገፍ አለባቸው❞ አምባሳደር...

የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በፍጥነት እንድታጠናቅቅ ግብፅ ማበረታታት አለባት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ። ሚኒስትር ዴኤታው ከአል-አረቢያ ጣቢያ ጋር በነበራቸው ቆይታ የግድቡ መገንባት ግብፅን በድርቅ...

በጋምቤላ ክልል አኝዋክ ዞን በሚገኘው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ከደቡብ ሱዳን አጎራባች አካባቢ ሰርገው የገቡ...

ባሕር ዳር: የካቲት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት እንዳስታወቀው በጋምቤላ ክልል አኝዋክ ዞን ዲማ ወረዳ ኡኩቡ በሚገኘው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ የካቲት 2/ 2014 ዓ.ም ከለሊቱ በ5 ሰዓት ከደቡብ ሱዳን አጎራባች አካባቢ ሰርገው...

“አማራ የሚገጥመውን የኅልውና ስጋት ለመሻገር አንድ ሆኖ መደራጀት አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው” ዓለምአቀፍ የሕግ...

አዲስ አበባ: የካቲት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ሀገር ውስጥ ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ሲከሰት ለሌሎች ተጓዳኝ ዘርፈ ብዙ ችግሮች መፈጠር መንስኤ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ አሸባሪዉ ትህነግ ከስልጣን ከተወገደ ማግስት ጀምሮ የኢትዮጵያ ፖለቲካ...

ጣይቱ ብጡል (ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ)

የካቲት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሴት ባለመላ፣ የዓድዋ ጦርነት ድል ቀንዲል፣ የአዲስ አበባ ከተማ ቆርቋሪ እና መሥራች ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ተፅዕኖ ፈጣሪ፣ ሊቅ እና ጥንቁቅ፣ የአጤ ምኒልክ አማካሪ እና የትዳር አጋር፡፡ ኢትዮጵያውያን "ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ"...