አሸባሪው ትህነግ በአፋር ክልል እያደረሰ ያለውን ጥቃት መቀጠሉን ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በአፋር ክልል ክልበቲ ረሱ ዞን እያደረሰ ያለውን ጥቃት አጠናክሮ መቀጡን ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡
የሽብር ቡድኑ በአፋር ክልል ክልበቲ ረሱ አካባቢ ባደረሰው ወረራና ጥቃት የአበአላ፣ ኮናባ፣...
በሀገር መከላከያ ሠራዊት ደቡብ ዕዝ የሠራዊት አባላት የማዕረግ ማልበስ መርሃ- ግብር እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት ደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የላቀ የግዳጅ አፈፃፀም ላስመዘገቡ እና የቆይታ ግዜያቸውን ላጠናቀቁ የሠራዊት አባላት የሜዳሊያ የማዕረግ ማልበስ እና ሽልማት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው።
የማዕረግ አሰጣጡ...
የአገልግሎት አሰጣጡን በማሻሻል የተገልጋዩን ፍላጎት ለማርካት እንደሚሠራ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታወቀ፡፡
አዲስ አበባ: የካቲት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት “የፌዴራል ዳኝነት አሁናዊ ሁኔታ እና የወደፊት ዕይታ” በሚል ርዕሰ ጉዳይ የ2013 በጀት ዓመት እና 2014 ዓ.ም ግማሽ በጀት ዓመት አፈፃፀም ግምገማ እያካሄደ ነው።...
ትክክለኛ መረጃን በፍጥነት ለኅብረተሰቡ ተደራሽ በማድረግ የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን መከላከል እንደሚገባ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን...
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሬድዮ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን ጋር በመተባበር ዓለም አቀፉ የሬዲዮ ቀንን እያከበሩ ነው፡፡
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ መሐመድ እድሪስ በዚህን ወቅት ሬድዮ ሕብረተሰቡን በማንቃትና መረጃን ተደራሽ...
በካርቱም ሰላም የአማራ መረዳጃ ማኅበር ራሱን በማጠናከር በሀገር ቤት የተሻለ በጎ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት አስታወቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሱዳን ካርቱም የሚገኘው ሰላም የአማራ መረዳጃ ማኅበር የተመሰረተበትን አንደኛ ዓመት አክብሯል።
የማኅበሩ ሰብሳቢ ወይዘሮ ቦሰና ዓለሙ ማኅበሩ የተቋቋመበትን ዓላማና በዓመቱ የሠራቸውን ሥራዎች በተመለከተ ማብራሪያ ሠጥተዋል፡፡ ማኅበሩ...








