ኢትዮጵያን የዲጂታል ኢኮኖሚ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ እንደኾነ ሚኒስቴሩ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ2025 ዓ.ም ኢትዮጵያ ውስጥ በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፉ ከፍተኛ እድገት ማስመዝገብ የሚያስችል ስልት መንደፉን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ኢትዮጵያ ሕዝብ በኢኮኖሚው ቀጥተኛ ተሳታፊ ሲሆን ትልቅ ዕሴት ይኖረዋል፡፡...
❝የዕለት እንጀራን እስከ መስጠት የዘለቀው ፍቅር❞
የካቲት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ትክክለኛ ሰጪ ካለው ላይ ከፍሎ ይሰጣል፡፡ ከሌለው ደግሞ ባለው መልካም ልብ መልካም ይኾን ዘንድ መልካሙን ይመኛል፡፡ ካለህ ላይ ስጥ እንጂ ከሌላህ ላይ ስጥ ያለ የለም፡፡ መስጠት ትርጉም የሚኖረው ካለ ላይ...
5ሺህ ሰዎች የተገኙበት የፍቅር ምሳ ግብዣ በደሴ ከተማ አይጠየፍ አዳራሽ እየተካሄደ ነው፡፡
ደሴ: የካቲት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወሎ ሕዝብ በአንድነት የቀደመውን መልካም እሴት እንዲያስቀጥልና ደሴ ከተማ ያላትን ባህልና ወግ ይዛ እንድትዘልቅ ዓላማ ያደረገ 5 ሺህ ሰዎች የታደሙበት የፍቅር ምሳ ግብዣ በአይጠየፍ አዳራሽ እየተደረገ ነው፡፡
መርሃ...
የታዳጊው ወጣት ሰናይ ተግባር – በደባርቅ
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ታዳጊ ወጣት ታምራት ቀፀላ ይባላል። ተወልዶ ያደገው በሰሜን ጎንደር ዞን በደባርቅ ከተማ ነው።
ዕድሜው 17 ዓመት ሲሆን የ11ኛ ክፍልም ተማሪ ነው። ለቤተሰቦቹ ደግሞ ብቸኛ ልጅ ነው። እነሱንም...
አሸባሪው ትህነግ በአፋር ክልል እያደረሰ ያለውን ጥቃት መቀጠሉን ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: የካቲት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ በአፋር ክልል ክልበቲ ረሱ ዞን እያደረሰ ያለውን ጥቃት አጠናክሮ መቀጡን ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡
የሽብር ቡድኑ በአፋር ክልል ክልበቲ ረሱ አካባቢ ባደረሰው ወረራና ጥቃት የአበአላ፣ ኮናባ፣...








