“ወደ ሕዝባችን የቀረብን፣ የኑሮ ውድነትን የምንፈታ የምንመራ ብቻ ሳንኾን የምናገለግል እንድንኾን አደራ እላለሁ” የብልጽግና...

መጋቢት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ከፈተና ወደ ልዕልና በሚል መሪ ሐሳብ የመጀመሪያውን ጉባኤ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው፡፡ በጉባኤው ላይ ንግግር ደረጉት የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ብልጽግና በሕዝብ ግፊት በለውጥ ፍላጎት...

የ4ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የቀብር ሥነ ሥርዓትን አስመልክቶ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የ4ኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የሽኝት መርኃግብር ነገ እንደሚከናወን ተገልጿል፡፡ መጋቢት 3/2014 ዓ.ም የሽኝት ሥነ ሥርዓት ሀሌሉያ ሆስፒታል ከ3 ሰዓት ጀምሮ ተነስቶ ወደ...

“የሚካሄደው ጉባኤ ባለፉት የለውጥ ዓመታት ያጋጠሙ ተግዳሮቶችና የቀጣይ ኹለንተናዊ ብልጽግና አቅጣጫዎች ላይ በጥልቀት በመምከር...

መጋቢት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባኤውን በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው፡፡ጉባኤው ከፈተና ወደ ልዕልና በሚል መሪ ሐሳብ ነው የሚካሄው፡፡ በጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ...

“መረጃ ያላሟላ ደንበኛ የባንኩን አገልግሎት አያገኝም በሚል የሚሰራጨው መረጃ መሰረተ ቢስ ነው”...

መጋቢት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ያሉ ኹሉም ባንኮች ነሐሴ 21/2013 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ስድስት ወራት የደንበኞቻቸውን ወቅታዊ መረጃ እንዲሟሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡ ትዕዛዙን መሠረት በማድረግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደንበኞቹን መረጃ የማሟላት ሥራ...

ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የተሳተፉበት ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ።

መጋቢት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የተሳተፉበት ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በአሜሪካ ኒውጀርሲ ግዛት ዛሬ ተካሄደ፡፡ ሰልፉ የተካሄደው ሕጉን ባረቀቁት የኒው ጀርሲ የኮንግረስ አባል ቲም ማሊኖውስኪ የሚሰሩበት ቢሮ ፊት ለፊት ሲኾን...