የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 220 ተማሪዎችን የፊታችን ቅዳሜ ያስመርቃል።

መጋቢት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 220 የጤና ሳይንስ ተማሪዎቹን የፊታችን ቅዳሜ በወልድያ ባህል አዳራሽ እንደሚያስመርቅ አስታወቀ፡፡ ተማሪዎቹ መስከረም 22/2014 ዓ.ም መመረቅ የነበረባቸው ቢኾንም የመመረቂያ ጊዜያቸው በአሸባሪው የትግራይ ቡድን ወረራ ትምህርታቸው...

የገቢዎች ሚኒስቴር በስምንት ወራት 221 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡

መጋቢት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ስምንት ወራት 221 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በበርካታ ተግዳሮቶች ውስጥ ኾኖ 221 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን ነው ያስታወቀው፡፡ • ከሐምሌ እስከ የካቲት 30/ 2014 ዓ.ም...

“ቻይና በባለብዙ ወገን መድረኮች ያደረገችው ​​ድጋፍ ኢትዮጵያ በሉዓላዊነቷ እና በግዛት አንድነቷ ላይ የተደቀኑ አደጋዎችን...

መጋቢት 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአፍሪካ ቀንድ የቻይና ልዩ መልዕክተኛ ሚስተር ዙ ቢንግ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በሁለቱ ሀገራት...

“መከላከያ ሠራዊት የተጣለበትን ሕዝባዊ ኀላፊነት በብቃት ለመፈፀም በሚያስችለው የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል” ሌተናል ጄነራል...

መጋቢት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የተጣለበትን ሕዝባዊ ኀላፊነት በብቃት ለመፈፀም በሚያስችለው የዝግጁነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የመከላከያ ሕብረት የሰው ሀብት አመራር ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄነራል አጫሉ ሸለመ ገለጹ። የሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት...

የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፊያ ነጥብ ይፋ ኾነ።

መጋቢት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስቴር ዴኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ.ር) ለጋዜጠኞች የ12ኛ ክፍል መለቀቂያ ፈተና መቁረጫ ነጥብ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በሁለት ዙር ለተሰጠው የመልቀቂያ ፈተና የተሰጠው የማለፊያ ነጥብ የተለያየ መሆኑ የተገለፀ...