ቤተክርስቲያኗ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ሥርዐተ-ጸሎትና ቀብር በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ምሥጋና አቀረበች።
መጋቢት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ሥርዐተ ጸሎትና ቀብር በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉ አካላት ምሥጋና አቀረበች።
የቤተክርስቲያኗ ቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሓፊ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ዛሬ በሰጡት መግለጫ...
“በሳዑዲ አረቢያ እስካሁን ድረስ 35 ሺህ ኢትዮጵያውያን ወደሀገራችው ለመመለስ ተመዝግበዋል” ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: መጋቢት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ወቅታዊ መግለጫ ሰጥተዋል።
ለአዳዲስ አምባሳደሮች የሀገራት ምደባ መሰጠቱን በመግለጫቸው ጠቅሰዋል።
አምባሳደሮቹ የተመደቡባቸው ሀገራትም፡-
1. አምባሳደር ተፈራ ደርበው -...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ባለፉት ስድስት ወራት በርካታ የጦር መሳሪያዎችንና የገንዘብ ኖቶችን...
አዲስ አበባ: መጋቢት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ኮማንደር ፋሲካ አሰፋ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ የከተማዋን ሰላም ለማስጠበቅ በተሠራው ሥራ ለሽብር ተግባር ሊውሉ የነበሩ በአይነት የሚለያዩ...
ኢትዮጵያ የ2022ቱን “ዓለም አቀፍ የኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤን” ልታስተናግድ ነው።
መጋቢት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የ2022ቱን ዓለም አቀፍ የኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ኮምዩኒኬሽን ባለስልጣን እና ኤክስቴሽያ በትብብር የሚያዘጋጁት ነው።
በጉባኤው ከ30 በላይ ሀገራት የተውጣጡ ከ300-500 የሚደርሱ ሚኒስትሮች፣ የቴክኖሎጂ ድርጅት ኃላፊዎች እና...
ኢትዮጵያ እና ቻይና ስትራቴጂካዊ የትብብር አጋርነታቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ።
መጋቢት 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና የቻይና የውጭ ጉዳይ ረዳት ሚኒስትር ዴንግ ሊ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱም በኢትዮ- ቻይና የኹለትዮሽ ፖለቲካ ምክክር ላይ ያተኮረ ነው፤ ለኹለተኛ ጊዜ ነው...








