የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ የድርጅቱን መደበኛ ስብሰባ በባሕር ዳር ማካሄድ ጀምሯል። የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ጣሂር መሐመድ ስብሰባውን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ ያለፉት ጊዜያት የፓርቲው...
“በዞኑ 6 ትምህርት ቤቶች የተፈተኑ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አላመጡም” የሰሜን ወሎ ዞን ትምህርት...
ወልድያ: መጋቢት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ካስፈተኑ 42 ትምህርት ቤቶች በስድስት ትምህርት ቤቶች የተፈተኑ 679 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት አላመጡም፡፡
ጊራና ፣ ቃሊም፣ ኩል መሰክ፣ ጉርጉር ደብረሮሀ፣ ሀናመኳት ደብረሲና እና...
የአማራ ክልል ምክር ቤት ከመጋቢት 15 ጀምሮ መደበኛ ጉባዔውን እንደሚያካሂድ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ከመጋቢት 15/2014 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ጉባዔውን እንደሚያካሂድ የምክር ቤቱ አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ አስታውቀዋል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ምክር ቤቱ...
“መንግሥት የዜጎችን ጥቃት ለማስቆም ጠንካራ ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ሊኖረው ይገባል”
አዲስ አበባ: መጋቢት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ መምህር ዶክተር መሰንበት አሰፋ በሀገሪቱ እየተስተዋሉ ያሉ ማንነትን መሰረት ያደረጉ ብሔር ተኮር ጥቃቶችን ፈጥኖ ማስቆም ካልተቻለ ሀገሪቱን ወደ ከፋ ችግር ሊያስገባት እንደሚችል...
በዋግ ኽምራ ለዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ከወሰዱ 2 ሺህ 923 ተማሪዎች ውስጥ 2 ሺህ 218ቱ...
መጋቢት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓመቱን ሙሉ በትግራይ ወራሪ ኃይል ምክንያት በመፈናቀል፣ በአሌክትሪክ ኃይል እጥረት ያለፕላዝማ እና መደበኛ ትምህርት እየተቆራረጠ ይሰጥ የነበረው ትምህርት በተማሪዎች ውጤት ላይ ከፍተኛ አሉታዊ ተጽእኖ አሳርፏል።
የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ...








