መንግሥት የኢትዮ ቴሌኮምን የ40 በመቶ ድርሻ ወደ ግል የማዛወር ሂደት አራዘመ።
መጋቢት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት የኢትዮ ቴሌኮምን 40 በመቶ ወደ ግል ለማዛወር የጀመረውን ሂደት ለማራዘም መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የገንዘብ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የኢትዮጵያ መንግሥት የኢትዮ ቴሌኮምን ድርሻ...
የተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የተሟላ የገንዘበና የቴክኒክ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል...
መጋቢት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን የተሟላ የገንዘበና የቴክኒክ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ፡፡
የዩኒሴፍ የምሥራቅና የደቡብ አፍሪካ ቀጣናዊ ቢሮ የሕጻናት ጥበቃ አማካሪ አንድሪው በሮክስ ከሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ...
“በተማሪዎች ውጤት እና መቁረጫ ነጥብ ዙሪያ አስፈላጊው ማብራሪያ እንዲሰጥ ለትምህርት ሚኒስቴር ጥያቄ አቅርበናል” የአማራ...
መጋቢት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን አስመልክቶ መረጃ መረጃ አጋርቷል።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2013 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሁለቱም ዙር በሰላማዊ መንገድ እንዲሰጥ የሚፈለግብንን ሁሉ...
የዋግ ተፈናቃይ አርሶ አደሮች ወደ ቀያቸው ተመልሰው እንዲያርሱ ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ፡፡
ባሕር ዳር: መጋቢት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አበርገሌ እና ጻግብጅ ወረዳዎች ሙሉ በሙሉ፣ ዝቋላ እና ሰቆጣ ዙሪያ ወረዳዎች ደግሞ በከፊል በሽብር ቡድኑ በቁጥጥር ስር ይገኛሉ።
በእነዚህ...
የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እየተሠራ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን...
መጋቢት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን የበለጠ ለመሳብ መንግሥት ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ።
ሚኒስትር ዴኤታው በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እየተሳተፉ ከሚገኙ እና ለመሳተፍ...








