ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝታቸውን ጀምረዋል፡፡

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 22/2011 ዓ.ም(አብመድ) የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ነው ዛሬ የካቲት 22/ 2011 ዓ.ም አዲስ አበባ የገቡት፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድን...