ዳዳብ በተባለ መጠለያ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ድጋፍ ጠየቁ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 6/2012 ዓ.ም (አብመድ) በሰሜናዊ ኬንያ ዳዳብ የስደተኞች መጠለያ እስከ 30 ዓመታት የቆዩት 4 ሺህ 500 ያህል ኢትዮጵያውያን ይገኛሉ፡፡
በኬንያ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ጽህፈት ቤት ተወካዮች እና በኬንያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን...

በአትሌቶች ተመራጭ የሆነ የአትሌቲክስ መንደር በጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ እየተገነባ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2012 ዓ/ም (አብመድ) በምሥራቅ አፍሪካ ከሚገኙት የአትሌቲክስ ማስለጠኛ ቦታዎች ተመራጭ የተባለው የአትሌቲክስ መንደር በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ እየተገነባ መሆኑን የስፖርት ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በ2002 ዓ.ም በቀድሞ የአማራ ክልል...
ኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና ግብጽ የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ እየተወያዩ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 19/2012 ዓ/ም (አብመድ) በሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትና አለቃቀቅ ዙሪያ የተቋቋመው የሦስትዮሽ ብሔራዊ ገለልተኛ የሳይንሳዊ ጥናት ቡድን እየተወያዬ ነው፡፡
በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌትና አለቃቀቅ ዙሪያ የተቋቋመው የኢትዮጵያ፣ ሱዳን እና የግብጽ የሦስትዮሽ...
የመስቀል ደመራ በዓል በካርቱም መድኃኒዓለም ተከብሯል፡፡
ባሕር ዳር፡ መስከረም 17/2012 ዓ/ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን በሱዳን ካርቱም በሚገኘው ካርቱም ደብረ ሠላም መድኃኒዓለም ቤተ ክርስቲያን የመስቀል ደመራ በዓልን አክብረዋል፡፡
በበዓሉ ላይ በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዲፕሎማቶች፣ ሠራተኞች፣
የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አባላትና የኢትዮጵያ...