ሱዳን በ24 ሰዓታት ብቻ 325 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ገለጸች፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2012 ዓ.ም (አብመድ)በሱዳን በአንድ ቀን ብቻ 325 ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ ደቡብ አፍሪካም ከፍተኛውን ቁጥር አስመዝግባለች፡፡
በሱዳን እስከ ትናንት ግንቦት 8/2012 ዓ.ም ድረስ 2 ሺህ 289 ሰዎች የኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር...
በሶማሊያ የተከሰተ ጎርፍ 24 ሰዎችን ለሞት ዳርጎ ከ280 ሺህ በላይ ሰዎችን አፈናቀለ፡፡
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) ምሥራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ሶማሊያ የጎርፍ አደጋ ከሰሞኑ እየተመላለሰባት ነው፤ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ ጽሐፈት ቤት እንዳስታወቀው ሰሞነኛው ጎርፍ በሶማሊያ የ24 ሰዎችን ሕይወት ነጥቋል፤ 283 ሺህ ሰዎች...
ሱዳን ባለፉት 24 ሰዓታት 59 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን በምርመራ አረጋገጠች፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 25/2012 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 59 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን እና በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም ወደ 592 ማሻቀቡን የሀገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር ባለፉት 24 ሰዓታት...
የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በተለየ መልኩ በየቤቱ እየተከበረ ነው፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል የምሥራቅ ኦሪዮንታል አብያተ ክርስቲያናትን በሚከተሉ ሀገራት ዛሬ እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉን ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ግብጽ፣ ሩሲያ፣ ዩክሬን፣ ሶሪያ፣ አውስትራሊያና ሌሎችም በድምቀት ያከብሩታል፡፡ ነገር ግን በኮሮና ወረርሽኝ...
በኃይል ወደ ለይቶ ማቆያ የተወሰዱት ኬንያዊ ፖለቲከኛ ከቫይረሱ አገገሙ፡፡
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 26/2012 ዓ.ም (አብመድ) በፖሊስ ወደ ለይቶ የሕክምና መከታተያ ተወስደው የነበሩት የኬንያ ፖለቲከኛ ከኮሮና ቫይረስ ሙሉ በሉሙ ማገገማቸው ተገልጧል፡፡
የኮሮና ወረርሽኝ መዛመትን ለመግታት በሚል ኬንያ ከውጭ ሀገራት የሚመለሱ ሰዎች በለይቶ ማቆያ ሆነው የጤናቸውን...







