“ሱዳን በሰሜን ዳግላሽ አካባቢ ድንበር ጥሳ ወደ ኢትዮጵያ መግባቷ የሁለቱን ሀገራት የቀደመ ስምምነት የጣሰ...

"ሱዳን በሰሜን ዳግላሽ አካባቢ ድንበር ጥሳ ወደ ኢትዮጵያ መግባቷ የሁለቱን ሀገራት የቀደመ ስምምነት የጣሰ ነው" አምባሳደር ኢብራሂም እድሪስ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 28/2013 ዓ.ም (አብመድ) ሱዳን በሰሜን ዳግላሽ አካባቢ ድንበር ጥሳ ወደ ኢትዮጵያ መግባቷ የሁለቱን ሀገራት...

“ሰሞኑን የሱዳን ኀይሎች ኀላፊነት በጎደለው መልኩ የኢትዮጵያን መሬት መያዛቸው ስህተት እንደሆነ፤ አንዳንድ የሱዳን ሚዲዎችና...

“ሰሞኑን የሱዳን ኀይሎች ኀላፊነት በጎደለው መልኩ የኢትዮጵያን መሬት መያዛቸው ስህተት እንደሆነ፤ አንዳንድ የሱዳን ሚዲዎችና ባለስልጣናትም መሬታቸውን እንዳስመለሱ አድረገው በመግለጫ የሚያሰራጩት መረጃ ተቀባይነት የለውም” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 25/2013...

የአፍሪካ አህጉር አቋራጭ የፍጥነት መንገድ አካል የሆነውና በቅርቡ የተመረቀው የኢትዮ- ኬንያ መንገድ የኢትዮጵያን የወደብ...

የአፍሪካ አህጉር አቋራጭ የፍጥነት መንገድ አካል የሆነውና በቅርቡ የተመረቀው የኢትዮ- ኬንያ መንገድ የኢትዮጵያን የወደብ አማራጭ የሚያሰፋ መሆኑ ተገለፀ። ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 20/2013 ዓ.ም (አብመድ) በኢትዮጵያ በኩል ከሀዋሳ ሞያሌ 500 ኪሎ ሜትር እና በኬንያ በኩል ደግሞ...

“ባለፉት 27 ዓመታት በንግዱ ዘርፍ እኩል የሆነ የተሳትፎ ዕድል አልነበረም ” አቶ ክቡር ገና...

ባሕር ዳር፡ ኅዳር 29/2013 ዓ.ም (አብመድ) ባለፉት 27 ዓመት በነበረው የንግድ ሥርዓት የህወሓት ጁንታው ንብረት የሆኑ ድርጅቶች ባልተገባ መልኩ ተወዳዳሪ የሚያደርጋቸውን ድጋፍ ያገኙ ነበር፤ ይህም እኩል የሆነ የተሳትፎ እድል እንዳይኖር ሲያሰረግ መቆየቱን ተናግረዋል፡፡ በተለይ ባለፉት...

ኢትዮጵያን ከደቡብ ሱዳን ጋር የሚያስተሳስረው የዲማ – ራድ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ።

ኢትዮጵያን ከደቡብ ሱዳን ጋር የሚያስተሳስረው የዲማ - ራድ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ። ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) 60 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ፍጻሜውን ማግኘቱ አማራጭ የገቢ ወጪ ንግድን...