የኢትዮጵያ መሪዎች አፍሪካዊነት ሲታወስ።

ባሕር ዳር: ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አንድነት ጽኑነት መሪዎቿ ቢቀያየሩም የማይናወጥ አንድነታዊ አቋም እንዳላት በተለያየ ጊዜ አሳይታለች፡፡ ላለፉት 60 ዓመታት መሪዎቿ አፍሪካዊነትን በማቀንቀን ለሕብረቱ መጠናከር ትልቅ ሚና ተጫውተዋል:: ያኔ ምእራባዊያን አፍሪካን...

ኢትዮጵያ- የአፍሪካውያን ሕብረት መንገድ ጠራጊ!

ባሕር ዳር: ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብቸኝነትን መጥፎ ጥግ ኢትዮጵያ ጠንቅቃ ታውቀዋለች፡፡ በዓለም የመንግሥታቱ ማሕበር ቋሚ ስብሰባ ውስጥ በአውሮፓውያን ጠረንጴዛ ዙሪያ ሰፊዋን አህጉር ወክላ ብቻዋን ለዘመናት ታድማለች፡፡ የብቸንነትን አስከፊነት ያየችው ኢትዮጵያ ምንም እንኳን...

የማላዊ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ አዲስ አበባ ገቡ።

ባሕር ዳር: ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የማላዊ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ አዲስአበባ ሲገቡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱካን...

የአፍሪካ ሕብረት 40ኛው የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ዛሬ ይጀምራል፡፡

ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕብረት 40ኛዉ የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ የሕብረቱ አባል ሀገራት ሚኒስትሮችና የአህጉሩ ልዩ ልዩ ተቋማት ኃላፊዎች በሚገኙበት ዛሬ ይጀምራል። በ40ኛው የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የምሥራቅና ደቡብዊ አፍሪካ...

በህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ የአፍሪካዊያንን አንድነት ይበልጥ በሚያስተሳሰር መልኩ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት ተደርጓል።

ባሕር ዳር፡ ጥር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የአፍሪካዊያንን አንድነት ይበልጥ በሚያስተሳሰርና የኢትዮጵያን ገጽታ በሚገነባ መልኩ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት መደረጉን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአፍሪካ ህብረት መተዳደሪያ ደንብ መሰረት የአፍሪካ...